በኢትዮጵያ የሀሳብ ልዩነት ጠላትነት አለመሆኑን ደጋግሞ ማሳሰብ አስፈላጊ ነው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሀሳብ ልዩነት ጠላትነት አለመሆኑን ደጋግሞ ማሳሰብ አስፈላጊ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንቷ በሶማሊ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተከበረ በሚገኘው 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ላይ…