የዜና ቪዲዮዎች በርካታ ዘመናዊ ትጥቆችን ገንብተናል – የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ Amare Asrat Dec 7, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=x3sNreHU93A
የሀገር ውስጥ ዜና በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጋራ ግብረ- ኃይሉ አስታወቀ Shambel Mihret Dec 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡ የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አክሶን የሕክምና ማእከልን ጎብኙ Feven Bishaw Dec 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አክሶን የሕክምና ማእከልን ጎብኝተዋል፡፡ ማእከሉ ለስትሮክ እና ኒውሮሎጂ ህመም በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የፅኑ ህክምና እና እንክብካቤ የሚሰጥ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ Shambel Mihret Dec 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በ18ኛው ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ላይ ለመታደም ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል። አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገርና ልኡካን ቡድናቸው ጅግጅጋ ገራድ ዊል ዋል አውሮፕላን ማረፊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ዓመታዊ ምክክር እያካሄደ ነው Meseret Awoke Dec 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ዓመታዊ ምክክር በአዲስ አበባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ አበባ ከሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ልዑክና ከህብረቱ አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር በፈረንጆቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና 4ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች የዐቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የነበረው 4ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች የዐቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ሥልጠናው “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ በሀገር ዐቀፍ ደረጃ በተለያዩ ማዕከላት ለመንግሥት አመራሮች ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ ከሥልጠናው ጎን…
Uncategorized የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም ባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ Feven Bishaw Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም ሒደት ውጤታማ እንዲሆን ባለድርሻ አካላት አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርጉ የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ተሾመ ቶጋ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የሸዋል ኢድ በዓል በዓለም ቅርስነት በመመዝገቡ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ኢድ በዓል በዓለም ቅርስነት በመመዝገቡ የብልጽግና ፓርቲ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡ ብልጽግና በትኩረት እና በልኅቀት እፈፅማቸዋለሁ ብሎ ከያዛቸው አምስት የልማት መስኮች የቱሪዝም ዘርፍ አንዱ መሆኑን የፓርቲው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸዋል ኢድ በዓል በዓለም ቅርስነት ተመዘገበ ዮሐንስ ደርበው Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ኢድ በዓል አከባበር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት ተመዝግቧል። በዚህም የሸዋል ኢድ በዓል ሀገራችን በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ የተመዘገበ 5ኛ ቅርስ ያደርገዋል። ኢትዮጵያ…
የዜና ቪዲዮዎች ማረፊያ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ምዕራፍ 1 ክፍል 1 Amare Asrat Dec 5, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=gGFdNWL2FrM