አፈ ጉባዔ አገኘሁ በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከርና ሁለንተናዊ ትብብሩን ማሳደግ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡
አፈ ጉባዔው ለቻይና ብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል…