Browsing Tag
የተመረጡ
ኢትዮጵያ በመርሆዎች መግለጫ ስምምነት መሰረት በሚደረግ ውይይት አዎንታዊ ውጤት ላይ መድረስ እንደሚቻል ታምናለች- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በመርሆዎች መግለጫ ስምምነት መሰረት በሚደረግ ውይይት አዎንታዊ ውጤት ላይ መድረስ እንደሚቻል ኢትዮጵያ ታምናለች ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትአስታወቀ።
የ3ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አሞላል እና ዓመታዊ የውሃ…
የቀድሞ ተዋጊዎች ጦርነቱ ያስከተለውን ጉዳት በመረዳት ሰላምን ለማጽናት ግንባር ቀደም እንዲሆኑ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ተዋጊዎች ያለፈው ጦርነት ያስከተለውን ጉዳት በመረዳት የሀገርን ሰላም ለማፅናት ግንባር ቀደም ሆነው መገኘት እንዳለባቸው የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ገለጹ።
አምባሳደር ተሾመ ÷ በግጭት ውስጥ የቆዩ…
3ኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በካይሮ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦችና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር በግብጽ ካይሮ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በድርድሩም ባልተፈቱ የቴክኒካል እና የህግ ማእቀፍ ጉዳዮች የተሻለ ውጤት ላይ ለመድረስ ትኩረት…
የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የሀገራዊ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና የመቁረጫ ነጥብን ይፋ አድርጓል፡፡
በሁሉም የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመንግስትና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ በሀገር አቀፍ ደረጃ…
የሳይበር ጥቃት ሙከራን በማክሸፍ ከ23 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በ2015 በጀት ዓመት የተቃጣ የሳይበር ጥቃት ሙከራን በማክሸፍ ከ23 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ከኪሳራ ማዳኑን አስታወቀ።
የ4ኛው የሳይበር ደህንነት ወር አካል የሆነ ጉባኤ “የሳይበር ደህንነት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራን መረቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራን በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ “ሁሉም በየመስኩ አድርጎ…
2ኛው ዙር የአመራሮች ስልጠና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የነበረው ሁለተኛው ዙር የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡
''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ ሐሳብ በ10 ማዕከላት ከመስከረም 29 ቀን 2016 ጀምሮ ስልጠና ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡…