የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የጋራ ተጠቃሚነትና ቀጣናዊ ትስስርን መሰረት ያደረገ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የጋራ ተጠቃሚነትና ቀጣናዊ ትስስርን መሰረት ያደረገ መሆኑን ሀገራት በቅጡ ሊገነዘቡት እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ÷ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ…