የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ (ክፍል-2) Amare Asrat Nov 14, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=HCtwS_pbu80
የሀገር ውስጥ ዜና የፕሪቶሪያው ስምምነት እናቶች ተጨማሪ ልጆች እንዳይሞትባቸው አድርጓል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Amele Demsew Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው ስምምነት ቢያንስ ቢያንስ ለኢትዮጵያ እናቶች ተጨማሪ ልጆች እንዳይሞትባቸው ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የፕሪቶሪያውን ስምምነት በተመለከተ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር ውስጥ ገቢና ወጪ ላይ ተጨማሪ ሥራዎች እንደሚጠበቁ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ገቢና ወጪን በተመለከተ ተጨማሪ ሥራዎች እንደሚጠበቁ አሃዞች ማመላከታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ የመንግሥት ገቢና ወጪን በተመለከተ ምንም እንኳ አሁንም ከፍተኛ ሥራ የሚጠይቅ ቢሆንም በአሃዝ ደረጃ ሲታይ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ (ክፍል-1) Amare Asrat Nov 14, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=cktukOAeyMs
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዓየር መንገድና ኢትዮ ቴሌኮም 12 በመቶ ዕድገት አስመዝግበዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትራንስፖርትና ኮሙኒኬሽን ዘርፎች ከፍተኛ ዕድገት ማስመዝገባቸውን ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኤሌክትሪክ ዘርፍ ዕድገት አበረታች መሆኑን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት የኤሌክትሩክ ዘርፍ ከ12 በመቶ በላይ ዕድገት ማስመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት 164 ቢሊየን ዶላር ገደማ ደርሷል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ጫናዎች ውስጥም ሆነንም በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ በ5 ዓመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት በእጥፍ አድጓል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ ላይ ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል፡- Amele Demsew Nov 14, 2023 0 በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል ግጭትን በሚመለከት በየሰፈሩ በአማራም በኦሮሚያ ውስጥም ግጭቶች ይታያሉ፤ እነዚህ ግጭቶች ሰው የሚገሉ ንብረት የሚያወድሙ እንዲሁም ከጉዟችንን የሚያዘገዩ አላስፈላጊ ነገሮች ናቸው፤ የእኛ መሻት ሁልጊዜም ሰላም ነው፤ የምንናገረው የምንተጋው፣ አብዝተን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ችግሮች ያሉ ቢሆንም ዋነኛው ችግር አባባሽ ጉዳይ ነጠላ ትርክት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Nov 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ችግሮች ያሉ ቢሆንም ዋነኛው ችግር አባባሽ ጉዳይ ነጠላ ትርክት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ላይ ተገኝተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡- Amele Demsew Nov 14, 2023 0 እያንዳንዱ ችግር ብለን የምናነሳው ሀሳብ አሁን የተፈጠረ ብቻ ሳይሆን ተሳስሮ የመጣ ስለሆነ እነዚህን ጉዳዮች ከስር መሰረቱ መገንዘብና ማየት ካልቻልን መፍትሔ ለማምጣት እንቸገራለን፡፡ ልንግባባበት የሚገባው ዋና ጉዳይ ችግሮቻችን በጋራና እኩል የምንገነዘባቸውና የምንረዳቸው…