Browsing Tag
የተመረጡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኬ ያንግ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸው ወቅትም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የምጣኔ ኃብት ትብብር ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ…
ሰንደቅ አላማችን የአባቶቻችንና የእናቶቻችን የነጻነትና የመስዋትነት ዋና መለያ ነው -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ አላማችን የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን ገድል፣ የነጻነት፣ የሉዓላዊነትና የመስዋዕትነት ዋና መለያ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡
16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና…
በሰንደቅ ዓላማችን ሥር ተሰባስበን የኢትዮጵያን ሕብረብሔራዊ አንድነት እናፀናለን – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰንደቅ ዓላማችን ሥር ተሰባስበን የኢትዮጵያን ሕብረብሔራዊ አንድነት እናፀናለን ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡
አገልግሎቱ ዛሬ የሚከበረውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…
የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች በመላ ሀገሪቱ ተከበረ፡፡
ቀኑ "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ቤጂንግ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸው ከሚኒስትሮች ልኡኮቻቸው ጋር በመሆን በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም ላይም…
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የሀገር የሳይበር አቅም ማሳያና ኩራት የሆነ ተቋም ነው – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ቀድሞ በመለየት፣ በማክሸፍና በመቆጣጠር የሀገርን የሳይበር አቅም ማሳያና የሀገር ኩራት የሆነ ተቋም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ…
በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተሰራ “ሥውር ውጊያ” የተሰኘ ፊልም ምርቃት ስነ -ስርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተሰራ '"ሥውር ውጊያ" የተሰኘ ፊልም ምርቃት ስነ -ስርዓት ተካሄደ፡፡
ፊልሙ በሳይበር አለም የሚያጋጥሙ እውነተኛ ሁነቶች ላይ ተመስርቶ የተሰራ እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…
በመዲናዋ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ዘጠኝ የአስልፓት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ፡፡
ከተመረቁት የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል÷ የቦሌ ሚካኤል ተሻጋሪ ድልድይ፣ ከአራራት ሆቴል - ኮተቤ ኮሌጅ፣ ከኮተቤ…
ለኔ ትልቅ ስኬት ነው – ከአርክቴክት አለበል ደስታ ጋር በዝግዛግ ጋለሪ የተደረገ ቆይታ
https://www.youtube.com/watch?v=-ush0nwWouA