የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ኩባ ሃቫና ገብተዋል Melaku Gedif Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ኩባ ሃቫና ገብቷል፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ኩባ ሲደርሱም በሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀላፊዎችና እና በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድቡ ቀጣይ የውሃ ሙሌት በግድቡ አናት ላይ ውሃ አይፈስም – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) Amele Demsew Sep 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቀጣይ የውሃ ሙሌት ሂደት በግድቡ አናት ላይ የውሃ መፍሰስ እድል እንደሌለው የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ባደረጉበት ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የ104 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በምስራቅ ኢትዮጵያ የሃይል አቅርቦትን ለማሻሻል የሚያግዝ የ104 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ፈንድ ማጽደቁን አስታወቀ። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ያጸደቀው የገንዘብ ድጋፍ 52 ሚሊዮን ዶላሩ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ የተገኘ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ላይ ለአውሮፓ ኅብረት ተወካዮች ገለጻ ተደረገ Alemayehu Geremew Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የፍትሕ ሚኒስቴር መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት ተወካዮች በሽግግር ፍትኅ ፖሊሲ ሂደት ላይ ገለፃ አድርገዋል፡፡ ማብራሪያውን የሰጡት የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ከደቡብ ኮሪያ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የደቡብ ኮሪያ ልዩ መልዕክተኛ ሃክ ቼል ሺንን ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም የኢትዮጵያና የደቡብ ኮሪያ ግንኙነት በይበልጥ በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በህግ ጥላ ሥር ስላሉ ተጠርጣሪዎች ሁኔታ ምልከታና ምርመራ ማድረጉን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በአማራ ክልል ከተፈጠረው የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ በህግ ጥላ ሥር ስላሉ ተጠርጣሪዎች (እስረኞች) ሁኔታ ምልከታና ምርመራ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ምልከታና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሊቢያ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Alemayehu Geremew Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሊቢያ በደረሰው የጎርፍ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች እና ጉዳት ለደረሰባቸው አካላት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለጹ፡፡ በሊቢያ ምስራቃዊ ግዛት ደርና ከተማ ሰሞኑን በተከሰተ የጎርፍ አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና መርማሪ ቦርዱ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ተወያየ Feven Bishaw Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ሀላፊዎች ጋር ውይይት አደረገ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርዱ በሸዋሮቢት፣ በጎንደር፣ በኮምቦልቻ እና በባህር ዳር በወንጀል ተጠርጥረው በአስቸኳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2016 ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ስርዓት ተግባራዊ እንደሚደረግ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ መርሐ ግብር ጋር በመተባባር በ2016 ዓ.ም ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ስርዓት (የተማሪ መታወቂያ) ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ሚኒስቴሩ…
የዜና ቪዲዮዎች የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት የአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት Amare Asrat Sep 12, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=VLDk7VqGSEI