ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከሶማሊያ እና ጅቡቲ የፖሊስ አዛዦች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ፕሬዚዳንት ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከሶማሊያ እና ጅቡቲ የፖሊስ አዛዦች ጋር መክረዋል፡፡
ኮሚሽነር ጀነራሉ ÷ ከሶማሊያ ብሄራዊ ፖሊስ አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ሱሉብ አህመድ ፊን…