Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አቶ ደመቀ መኮንን ቡሩንዲ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን ቡሩንዲ ገብተዋል፡፡ አቶ ደመቀ በአራት የአፍሪካ ሃገራት ጉብኝት የሚያደርጉ ሲሆን÷ በታንዛኒያ እና ኮሞሮስ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ቡሩንዲ ሶስተኛ የጉብኝታቸው መዳረሻ ሃገር…

ኢትዮጵያ እና ኮሞሮስ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ኮሞሮስ መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት በመቀጠል ዛሬ…

143 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት አሳይተዋል – ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት 143 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት ማሳየታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተቋማቸውን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም…

አቶ ደመቀ መኮንን  ኮሞሮስ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኮሞሮስ ዋና ከተማ ሞሮኒ ገብተዋል። አቶ ደመቀ ሞሮኒ ሲደርሱ የኮሞሮስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሂር ዱልከማል ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ዛሬ ረፋድ ላይ ከኮሞሮስ…

አቶ ደመቀ መኮንን በዛንዚባር የሚገኘውን የአፄ ኃይለሥላሴ ትምህርት ቤት ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዛንዚባር የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ገብኝተዋል። ትምህርት ቤቱ ከ75 ዓመታት በፊት መመስረቱ በጎብኝቱ ወቅት…

የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት በኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላምን ለማስፈን ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ዛሬ ባሳላፈው ውሳኔ አረጋገጠ፡፡ ምክር ቤቱ የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል ዘላቂ ሠላም ለማስፈን የተደረሰውን ሥምምነት…

አቶ ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚየደርጉትን ጉብኝት በታንዛኒያ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚየደርጉትን ጉብኝት ዛሬ በታንዛኒያ ጀመሩ። አቶ ደመቀ ዛንዚባር ሲገቡ የታንዛኒያ አቻቸው ሲቴጎሚና ታክስ ተቀብለዋቸዋል። ጉብኝታቸውን…