የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ካርቱም ገቡ ዮሐንስ ደርበው Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሥራ ጉብኝት ሱዳን ካርቱም ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና የልዑካን ቡድናቸው ወደ ካርቱም ያቀኑት ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር…
Uncategorized 36ኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ የአፍሪካ ሀገራት የነፃ ገበያ ትግበራ ማፋጠን ላይ ትኩረቱን ያደርጋል ተባለ Amele Demsew Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የአፍሪካ ሀገራት የነፃ ገበያ ትግበራ ማፋጠን ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉባኤውን ለማካሄድ የተደረጉ ዝግጅቶችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ 745 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ Amele Demsew Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለተሻለ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት እና በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ የሚውል 745 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ። ባንኩ በዚህ ወቅት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎች በኮቪድ-19፣ ከአየር ንብረት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጤናው ዘርፍ ውጤታማነት የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ያስፈልጋል- ዶ/ር ሊያ ታደሰ Amele Demsew Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለጤናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ቢሆንም ዘርፉን የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ ግን የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ አስፈላጊ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የ "ኢንቨስንት ኦርጅንስ 2023" የኢንቨስትመንት ዓለም አቀፍ ፎረም…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ15 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ 8 ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው Meseret Awoke Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽሕፈት ቤት ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ሥምንት ፕሮጀክቶችን እየገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ለፕሮጀክቶቹ ግንባታም ከ15 ነጥብ 2 ቢሊየን በላይ በጀት መመደቡ ተገልጿል፡፡ በጽሕፈት ቤቱ የኮሙኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለፀ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ማኅበር ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ሚርጃና ስፖልጃሪክ ኤገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ እየተደረጉ ያሉ የዝግጅት ስራዎችን በተመለከተ ግምገማ ተካሄደ Mikias Ayele Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካቲት ወር ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ እየተደረጉ ያሉ የዝግጅት ስራዎችን በተመለከተ ግምገማ ተካሄደ፡፡ 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና 42ኛው የህብረቱ አስፈፃሚዎች ጉባኤ በፈረንጆቹ ከየካቲት 15 እስከ 19 ቀን ድረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር እና በቅንጅት መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ለይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለምግብ ዋጋ ንረት ፈጣን እርምጃ ካልተወሰደ ሀገራዊ ስጋት ሆኖ ይቀጥላል- ኢንስቲትዩቱ Melaku Gedif Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለው የምግብ ዋጋ ንረት በአሁኑ ሰዓት በቂ ትኩረት ካልተሰጠውና ፈጣን እርምጃ ካልተወሰደ ሀገራዊ ስጋት ሆኖ እንደሚቀጥል የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የምግብ ዋጋ ንረት መንስኤዎችን እና የወደፊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባዎች በአፍሪካ የከንቲባዎች ፎረም ላይ የልምድ ልውውጥ አካሄዱ Mikias Ayele Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ፣ ባሕርዳር፣ አዳማ እና ደሴ ከተማ ከንቲባዎች በደቡብ አፍሪካ በመካሄድ ላይ ባለው የአፍሪካ የከንቲባዎች ፎረም ላይ የልምድ ልውውጥ አካሄዱ፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪኑሚ አዲንስያ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር÷ የአፍሪካ…