Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ የ2 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ከውጭ ለመሣብ ዐቅዳ እየሠራች ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሬት ባንክ እና የልማት ኮርፖሬሽን የ2 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ከውጭ ለመሳብ ዐቅዶ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ ኮርፖሬሽኑ “ኢንቨስት ኦሪጅንስ 2023” በሚል መሪ ቃል ጥር 18 እና 19 ቀን ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ፎረም ለማስተናገድ…

ምክር ቤቱ የሚኒስትሮችን ሹመት መርምሮ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረበለትን የሚኒስትሮች ሹመት መርምሮ አፅድቋል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ሀገሪቱ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከተውጣጡ የዩኒቨርስቲ ምሁራን ጋር “ለሀገር ብልጽግና፤ የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ ተወያዩ። ተሳታፊዎች በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ እንዲሁም በሀገራዊ ልማት፣ ሰላምና ፀጥታ…

ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዴንማርክ የልማት ትብብር እና ዓለምአቀፍ አየር ንብረት ሚኒስትር ዳን ጃርገንስ ጋር…

ጠ/ሚ ዐቢይ የቀድሞ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ም/ፕሬዚዳንትን አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀድሞ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ እና የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ሰለሞን አረዳን አግኝተው አነጋግረዋል፡፡   በውይይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሃላፊዎች በስራ ላይ በነበሩበት ወቅት…

በማንኛውም ቦታና ሁኔታ ውስጥ ገብቶ ግዳጁን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ ሃይል ተገንብቷል – ሌ/ጄ ዘውዱ በላይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንኛውም ቦታ እና ሁኔታ ውስጥ ገብቶ ግዳጁን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ ሃይል ገንብተናል ሲሉ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ከሰራዊቱ አባላትጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሌ/ጄ ዘውዱ…

በወ/ሮ አዳነች አቤቤ የተመራ የከንቲባዎች ልዑክ ኬፕ ታውን ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የተለያዩ የአገሪቱ ከተማዎች ከንቲባዎችን ያካተተ የልዑካን ቡድን የአፍሪካ የከንቲባነት አመራር ኢኒሼቲቭ ፎረም ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ፣ ኬፕ ታውን ከተማ ገባ። ልዑኩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…

ውጊያን በዘመናዊ የጦር መሣሪያ እና በውስን የሰው ኃይል የመጨረሰ ዐቅም እየተገነባ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓየር ኃይልና ሜካናይዝድን በማዘመን ውጊያን በዘመናዊ የጦር መሣሪያና በውስን የሰው ኃይል የመጨረሰ ዐቅም እየተገነባ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ህብረተሰቡ እየተስፋፋ ከመጣው በቴክኖሎጂ የታገዘ መጭበርበር ራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ እየተስፋፋ ከመጣው በቴክኖሎጂ የታገዘ መጭበርበር እራሱን እንዲጠብቅ የፌደራል ፖሊስ እና የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አሳሰቡ፡፡ ሰሞኑን በቴክኖሎጂ በታገዘ መጭበርበር 122 ሺህ ብር የተወሰደባቸው ግለሰቦች ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በሰላም ተጠናቅቀዋል-የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በሰላም መጠናቀቃቸውን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡   መንግስት በዓላቱ በድምቀትና በሰላም እንዲጠናቀቁ ላደረጉ አካላት ሁሉ ምስጋና አቅርቧል፡፡   አገልግሎቱ…