ደቡብ ኮሪያ ባለሃብቶቿ በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥረት እንደምታደርግ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ባለሃብቶቿ በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ አስፈላጊውን ጥረት እንደምታደርግ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ ተናገሩ፡፡
የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት ዩን ሶክ ዮል ልዩ መልዕክተኛ ጃንግ ሱንግ ሚን እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ…