Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጋር ያላት ሁለንተናዊ ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጋር ያላት ሁሉን አቀፍ ትብብር በበርካታ ዘርፎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፎች የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን…

ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ ግብ አስቀምጣ እየሰራች ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ ግብ አስቀምጣ በትኩረት እየሰራች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገትና በአየር ንብረት ለውጥ ላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በ15ኛው የአቡዳቢ ዓለም አቀፍ የ“ሰስቴኒቢሊቲ” ሣምንት ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት እና በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በሚመክረው 15ኛው የአቡ ዳቢ ዓለም አቀፍ “ሰስቴኔቢሊቲ” ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። ኢኒሼቲቩ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመግታት በዓለም አቀፍ…

የ24 ሀገራት አምባሳደሮች በደብረብርሃን ለኢንቨስትመንት ዝግጁ የሆኑ አካባቢዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የ24 ሀገራት አምባሳደሮች በደብረ ብርሃን ከተማ ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡   የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

በአቶ ካሳሁን ጎፌ የተመራ ልዑክ ከጅቡቲ የንግድና ቱሪዝም ሚኒስትር ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ የተመራ ልዑክ ከጅቡቲ የንግድና ቱሪዝም ሚኒስትር አሊ ዳውድ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ ዋና ዋና የወጪ ንግድ ምርቶች እና የንግድ ስምምነቶች ዙሪያ መክረዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ…

የጥምቀትን በዓል በአብሮነት፣እሴቱንና ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቆ ማክበር ይገባል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብዝሃ ቋንቋና ሃይማኖት ባለቤት በሆነችው አዲስ አበባ የአደባባይ በዓል የሆነውን የጥምቀት በዓል በአብሮነት፣እሴቱንና ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቆ ማክበር ይገባል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የሕዝብ ለሕዝብ ትስስርን ለማጠናከር ሰላምን በመጠበቅና…

የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ጉባዔ በስካይላይት ሆቴል እየተካሔደ ነው፡፡ በጉባዔው ላይ÷ የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ አትሌቲክስ ፕሬዚዳንት ሀማድ ካልካባ ማልቡም፣ የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅንና የአትሌቲክስ ፕሬዚዳንት ጀነራል ጃክሰን ቲዊ፣…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የምክር ቤቱ ውሳኔ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ…

የሚኒስትሮች ም/ቤት ዳግማዊት ሞገስ፣ ታከለ ኡማ፣ ኡመር ሁሴን እና ተፈሪ ፍቅሬን በክብር ሸኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዳግማዊት ሞገስ፣ ታከለ ኡማ፣ ኡመር ሁሴን እና ተፈሪ ፍቅሬን ዛሬ በክብር ሸኘ፡፡ በሽኝት መርሐግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ተገኝተዋል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት አራቱም…