የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ዓለም አቀፍ የእምነት ተቋማት ትብብር ጉባዔ ሊካሄድ ነው Feven Bishaw Feb 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የካቲት 21 ቀን 2015 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የእምነት ተቋማት ትብብር ጉባዔ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አስታወቀ፡፡ የጉባዔው ዓላማ ÷ በቤተ እምነቶች መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር፣ በአማኞች መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ በገንዘብ ሊደግፍ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን Alemayehu Geremew Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አፍሪካ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ በገንዘብ እንዲደግፉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ÷ መልዕክታቸውን ለሚመለከታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ የልማት ፕሮግራም የብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽኑ ለሚያከናውናቸው ተግባራት ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ Melaku Gedif Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቢሮ ሃላፊ አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአጠቃላይ በተደረሰው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ዙሪያ መክረዋል፡፡ በሰላም ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄሲካ አሉፖ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ሜጀር አውፖ ጄሲካ አሉፖ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በቀጣናዊ እና በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ ያደረጉ ባለድርሻ አካላትን አመሰገኑ Feven Bishaw Feb 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ ላደረጉ ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ “36ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቻርለስ ሚሼል ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Feb 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርለስ ሚሼል ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷"ከቻርለስ ሚሼል ጋር በአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ወቅት ስለተገናኘን ደስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ፓን አፍሪካኒዝምን የዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት እና በሰላማዊ አብሮ የመኖር ሐሳብ ሆኖ ማደግ እንዳለበት አሳሰቡ Meseret Awoke Feb 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፓን አፍሪካኒዝም የትብብር ውሕደት ፣ የዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት እና በሰላማዊ አብሮ የመኖር ሐሳብ ሆኖ ማደግ እንዳለበት አሳስበዋል። "ለተለዋዋጭ ዓለም ፓን አፍሪካኒዝምን መልሶ ማነቃቃት" በሚል ርዕስ የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያና ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት የማደርገው ድጋፍ ይቀጥላል – ተመድ Alemayehu Geremew Feb 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለኢትዮጵያና ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Feb 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ጎን ለጎን ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር መወያየታቸውን ገለጹ፡፡ በዚህም ከፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ፣ ከፕሬዚዳንት ፌሊክስ ቲሼኬዲ፣ ከፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ እና ከፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካን ከተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ማግለል ኢፍትሐዊነት ነው- ሙሳ ፋኪ መሃመት Shambel Mihret Feb 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካን ከተባበሩት መንግስታት ደርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ማግለል ኢፍትሐዊነት ነው ሲሉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት ገለጹ። የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራትን ማዕከል ያደረገና የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ እንዲሆን…