Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኮሞሮስ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀ መንበርነትን ከሴኔጋል ተረከበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሞሮስ የ2023 የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበርነትን ከሴኔጋል በይፋ ተረክባለች። 36ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል። በጉባዔው መክፈቻ መርሐግብር የወቅቱ የሕብረቱ ሊቀ መንበር ሴኔጋል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፋኦ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኪዩ ዶንግዩን ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው ከአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ጎን ለጎን የተካሄደ ነው። ኢትዮጵያ በግብርና ምርታማነት ቁልፍ እድገት…

ኢትዮጵያ “ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ” በሚለው መርህ ትቀጥላለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ “ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ” በሚለው መርህ እንደምትቀጥል ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸውም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ጎን ለጎን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ዳይሬክተር ሜሪ ካትሪን ፒ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በሁለትዮሽ ጉዳዮች እና በሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ላይ መምከራቸውም በማህበራዊ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያ በቱርክ በደረሰው አደጋ የቁሳቁስ እና የነፍስ አድን ቡድን ለቱርክ ማበርከቷን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ኢትዮጵያ ባላት አቅም የቁሳቁስ እና የነፍስ አድን ቡድን ለቱርክ ማበርከቷን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቱርክ ለደረሰው የሰው ህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ውጤታማ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ…

የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ እና ሌሎች ከፍተኛ…