የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ የደመቀችበት የጣሊያኖች ምሽት Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=BQsw6cSlrYI&list=PL84RdiRVL3M_J2PW2-iu09GhXjlZ1W0NS&index=1
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የስንዴ ኤክስፖርት ዕውን አድርገናል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የስንዴ ኤክስፖርት ዕውን አድርገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ተገኝተው የኢትዮጵያን የስንዴ ኤክስፖርት አስጀምረዋል። ይህን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሆቴሎች ለአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀው እንግዶችን መቀበል ጀምረዋል Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆቴሎች ለ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀው እንግዶችን መቀበል መጀመራቸውን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር አስታውቋል፡፡ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ አስቴር ሰለሞን ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ግብረ ሃይሉ በመዲናዋ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ያደረገውን የአጀብና የፀጥታ ሥራዎች የተግባር ልምምድ በስኬት ማጠናቀቁን አስታወቀ Shambel Mihret Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል በአዲስ አበባ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ያደረገውን የአጀብና የፀጥታ ሥራዎች የተግባር ልምምድ በስኬት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ዛሬ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል ከቀናት በኋላ በመዲናዋ በሚካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና የገበታ ለሀገር ምዕራፍ ሁለት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሀገር ምዕራፍ ሁለት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ተካሂዷል። የገበታ ለሀገር ምዕራፍ ሁለት የሀብት ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ እስካሁን ተደራሽ ያልሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ Melaku Gedif Feb 10, 2023 0 ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ የፖለቲካ አላማን ለማስፈፀም መንቀሳቀስ ተቀባይነት የለውም! ዘመናትን ባስቆጠረው የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሰት ግንባታ ሂደት በርካታ የምንኮራባቸውን የአብሮነት፣ የጀግንነት፣ ለጋራ ሀገራዊ ህልውና እና ሉዓለዊነት አብሮ መቆምን፣ አብሮ መዋደቅን በተግባር ያሳየንበትን እሴት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወቅታዊ ጉዳዮች ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ Meseret Awoke Feb 9, 2023 0 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባቶች መካከል የተፈጠረው መለያየት በሰላማዊ መንገድ በውይይትና በውስጥ አሠራር እንዲፈታ መንግሥት አቋም መያዙ ይታወቃል። ለዚህምም የሀገር ሽማግሌዎችና የሚመለከታቸዉ ሁሉ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በሕገ መንግሥታችን መንግሥታዊ ሃይማኖትም ሆነ ሃይማኖታዊ መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ዛሬ ከሰዓት መካሄዱን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው÷ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና ስለ ቀጣይ ሁኔታ መምከራቸውን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
የሀገር ውስጥ ዜና ከፀጥታና ደኅነት የጋራ ግብረ–ኃይል ወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ Amele Demsew Feb 8, 2023 0 ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተከሰተውን ወቅታዊ ሁኔታ የገመገመው የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አለመግባባቱን ለመፍታት የሚደረገው ጥረት በሰላማዊ መንገድ ብቻ እንደሚፈጸም የጸና እምነት አለው። ይህ በእንዲህ እንዳለ የጋራ ግብረኃይሉ በተለያዩ ሚዲያዎች ከሚሰራጩ…