የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር መወያየታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአውሮፓ የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ Melaku Gedif Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በአውሮፓ ያደረጉትን የተሳካ የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአውሮፓ ቆይታቸው ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ማክሮን ጋር በፓሪስ መከሩ ዮሐንስ ደርበው Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በፓሪስ መከሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአውሮፓ ጉብኝታቸው ከጣሊያን እና ማልታ በመቀጠል ፈረንሳይ፣ ፓሪስ ገብተዋል። በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት መግለጫም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከማልታ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማልታ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት አቤላ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች እና የልዑካን ቡድኖቻቸው በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ቱሪዝም፣ በባሕር፣ በሎጅስቲክስ እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝበ-ውሳኔው ድምፅ ጊዜያዊ ውጤት ለህዝብ ይፋ ተደረገ Amele Demsew Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች የተካሄደው የሕዝበ-ውሳኔ ድምፅ ጊዜያዊ ውጤት ለህዝብ ይፋ መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህዝብ ውሳኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቱርክ እና ሶርያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሰው ህይወት በመጥፋቱ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ Melaku Gedif Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ እና ሶርያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሰው ህይወት በመጥፋቱ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት መግለጫ በደረሠው ጉዳት ማዘናቸውን ገልጸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት ትብብር እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን እና የጣልያንን ወዳጅነት አጠናክረን እንቀጥላለን- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Feven Bishaw Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የጣልያን ግንኙነት ለብዙ ዘመናት የቆየ እና ፍሬያማ የሆነ አጋርነት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጣልያን ሮም መግባታቸው ይታወሳል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለስራ ጉብኝት ጣሊያን ሮም ገቡ Melaku Gedif Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሥራ ጉብኝት ጣሊያን ሮም ገብተዋል፡፡ ኢትዮጵያና ጣሊያን ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ የሁለትዮሽ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳላቸውም ኢቢሲ በዘገባው አስፍሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና በግጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት 99 በመቶ ወደ አገልግሎት ተመለሰ ዮሐንስ ደርበው Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በግጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የኃይል አቅርቦት 99 በመቶ ወደ አገልግሎት ማስገባት መቻሉን አስታወቀ። ስምንት የ230 ኪሎ ቮልት እና አምስት የ132 ኪሎ ቮልት አቅም ያላቸው ማከፋፈያ ጣቢያዎች ተጠግነው አገልግሎት…