የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት አመታዊ ጉባኤ ነገ በስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ይጀመራል Shambel Mihret Feb 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 36ኛው የአፍሪካ ህብረት አመታዊ ጉባኤ ነገ በስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ እንደሚጀምር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በስብሰባው ኢትዮጵያ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ መንግስት ለሚያከናውናቸው የልማት ተግባራት የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል አስታወቀ Melaku Gedif Feb 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ከዓለም ባንክ ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት የሚያስችሉ ተግባራትን በመለየት በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና 6 አዳዲስ ምርቶችን ወደ ወጪ ምርት በማስገባት ከ7 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኝቷል ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት አዳዲስ ምርቶችን ወደ ወጪ ምርት (ኤክስፖርት) ለማስገባት ታቅዶ ሥድስት አዳዲስ ምርቶችን በማስገባት 7 ነጥብ 58 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት 915 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ግምት ያላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በ42ኛውአፍሪካ ህብረት የሥራ አስፈጻሚዎች ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ በናይጄሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆፍሪ ኦኒያማ የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ሲገባ በኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ስድስት ወራት የባህር ወደቦችን በመጠቀም ከ518 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ ማዳን ተችሏል Amele Demsew Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት የባህር ወደቦችን በመጠቀም ከ518 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ማዳን መቻሉን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ባቀረበው የ2015 ዓ.ም የ6 ወራት እቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግማሽ ዓመቱ የማዕድን ኢንዱስትሪ ምርት የማሳደግ ስራዎች አፈጻጸም 91 በመቶ ተሳክቷል Melaku Gedif Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድሥት ወራት የማዕድን ኢንዱስትሪ ምርት የማሳደግ ስራዎች አፈጻጸም 91 በመቶ ማሳካት መቻሉን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ባቀረበው የሥድሥት ወራት ሪፖርቱ÷በግማሽ ዓመቱ ትላልቅ ማዕድን አምራቾች የተሰጣቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጂቡቲ የቢዝነስ ልዑክ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ጉብኝት እያደረገ ነው Mikias Ayele Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ የጅቡቲ ቢዝነሶች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ላይ ቁልፍ ሚና እንዲጫወቱ ለማድረግ መንግስት በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን ተናገሩ፡፡ በጂቡቲ የንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የሱፍ ዳዋሌህ የተመራ የቢዝነስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል ተልዕኮውን እንዲወጣ ከፋይናንስና ሰው ሃይል አንጻር አባል ሀገራት ዋጋ ከፍለዋል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Melaku Gedif Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የሚጠበቅበትን ተልዕኮ እንዲወጣ ከፋይናንስ፣ ሰው ሃይልና ጊዜ አንጻር አባል ሀገራት አስፈላጊውን ዋጋ ከፍለዋል ሲሉ የመከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የምስራቅ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ስንዴ ለውጭ ገበያ የማቅረብ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Feb 13, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=reaZEfwWYOs
የሀገር ውስጥ ዜና ከደረጃ በታች የሆኑ ከ1 ሺህ 86 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ተደርጓል ዮሐንስ ደርበው Feb 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ዓመቱ 1 ሺህ 86 ነጥብ ሜትሪክ ቶን የተለያዩ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ማገዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የ4 ሺህ 349 አስመጪዎችን ጥያቄ በመቀበል ከ1 ሚሊየን 86 ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን አስገዳጅ…