Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በደቡብ ክልል የሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የድምፅ አሠጣጥ ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ህዝበ ውሳኔ እየተካሄደ ነው። በክልሉ ስር በሚገኙ÷ የጋሞ፣ ጎፋ፣ ዎላይታ፣ ጌዴኦ፣ ኮንሶና፣ ደቡብ ኦሞ ዞኖች በተጨማሪም በቡርጂ፣ ባስኬቶ፣ አሌ፣ አማሮ እና ደራሼ ልዩ ወረዳዎች ሕዝበ ውሳኔው እየተካሄደ…

በደቡብ ክልል ነገ ሕዝበ ውሳኔ እንደሚካሔድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ነገ ሕዝበ ውሳኔ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ በክልሉ ስር በሚገኙ÷ የጋሞ፣ ጎፋ፣ ዎላይታ፣ ጌዴኦ፣ ኮንሶና፣ ደቡብ ኦሞ ዞኖች ሕዝበ ውሳኔ ይካሔዳል ብሏል ቦርዱ፡፡…

በወቅታዊ ጉዳይ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ

በወቅታዊ ጉዳይ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የተፈጠረው መለያየት ሰላማዊ በሆነ መንገድ፣ በውስጣዊ አሠራር መፈታት እንዳለበት መንግሥት ያምናል። ሀገራዊ ተቋማት አንድነታቸውንና ጥንካሬያቸውን ጠብቀው እንዲዘልቁ…

ካለፉት አባቶች በጎ ነገሮችን በመቅሰም ለኢትዮጵያ ሰላም በጋራ ልንቆም ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለፉት ጀግኖች አባቶቻችን በጎ ነገሮችን በመቅሰምና በመሰነቅ ለኢትዮጵያ ልማትና ሰላም በጋራ ልንቆም ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የንጉሥ ሚካኤል 173ኛ ዓመት የልደት በዓል…

ብሔራዊ ባንክ 5 ቢሊየን ብር ጥሬ ገንዘብ ወደ መቀሌ መላክ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ውሳኔን ተከትሎ ብሔራዊ ባንክ 5 ቢሊየን ብር ጥሬ ገንዘብ ወደ መቀሌ መላክ ጀመረ። ጥሬ ገንዘቡ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ መሠራጨት እንደሚጀምር የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን…

የሰላም ስምምነቱ ኮሚቴ አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመጀመያ ጊዜ ከሠላም ስምምነት ትግበራ አስተባባሪ ኮሚቴው ጋር ምክክር አድርገዋል፡፡ በውይይታቸው እስካሁን በሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም ዙሪያ የተከናወኑ ተግባራት የተገመገሙ ሲሆን በቀጣይ ትኩረት በሚያስፈልጋቸው…

28ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ፅ/ቤት አዘጋጅነት የሚካሄደው የጉሚ በለል ውይይት መድረክ "ህገ ወጥ ንግድን እና ኮንትሮባንድን መከላከል የዜግነት ግዴታ ነው" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ይገኛል። በውይይት መድረኩ ላይ የኢፌዴሪ…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ከባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡   የውይይት መድረኩ "ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለብልጽግና ጉዟችን ስኬት!"…

“የትናንት ዘር፣ የዛሬ ፍሬ፣ የነገ ስንቅ!” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የትናንት ዘር፣ የዛሬ ፍሬ፣ የነገ ስንቅ!” ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወቅታዊው ጉዳዮች ላይ ያስተላለፉት መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ “የትናንት ዘር፣ የዛሬ ፍሬ፣…