የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ከፈረንሳይና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪ ኮሎናን እና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ባኤርቦክ ጋር ተወያዩ፡፡ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የሚገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ ከፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት 6 ወራት 33 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ Melaku Gedif Jan 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ከ33 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ÷ የ2015 በጀት የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት የስራ አፈጻጸምን በማስመልከት መግለጫ ሰጥተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በዘመናዊ ቴክኖሎጂና ብቃት ባለው የሰው ኃይል አስተማማኝ ተቋም እየገነባን ነው- ሌ/ ጄ ይልማ መርዳሳ Melaku Gedif Jan 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በዘመናዊ ቴክኖሎጂና ብቃት ባለው የሰው ኃይል እየተደራጀ ያለ ጠንካራና አስተማማኝ ተቋም መሆኑን የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል በደረጃ-7 የሙያ…
የዜና ቪዲዮዎች ህወሓት ያስረከባቸው ከባድ መሳሪያዎች Amare Asrat Jan 11, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=qyNJvbuNNTs
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄራዊ ጸረ ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን የሰራቸውን ስራዎች ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙበት ገመገመ Mikias Ayele Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የጸረ ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን የሰራቸውን ስራዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ገምግሟል። በግምገማውም እስካሁን ከህብረተሰቡ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሙስና ወንጀል የተመለከቱ ጥቆማዎች መድረሳቸው ተመላክቷል፡፡ ኮሚቴው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታው የተጠናቀቀው በአፍሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ማዕከልን መረቁ Melaku Gedif Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ እና የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ- መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታው የተጠናቀቀውን በአፍሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ማዕከልን መርቀው ከፈቱ፡፡ የማዕከሉን ቀሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ወግ ‘ሕዝባችን ዐቅማችን’ በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያው የአዲስ ወግ ውይይት "ሕዝባችን ዐቅማችን" በሚል ርዕስ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የኘላን እና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ ፣ የሥነ-ሕዝብ ባለሙያው ኘሮፌሰር ንጋቱ ገዳ እና ዶ/ር የሽጥላ ወንድሜነህ የመወያያ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት እና ህወሓት የከባድ መሣሪያዎችን መረካከብ ጀመሩ Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ እና በኬንያ በተደረሰዉ ሥምምነት መሠረት በትናንትናዉ ዕለት በፌዴራል መንግስት እና በህወሓት አመራሮች መካከል የመጀመሪያ ዙር የከባድ መሣሪያ ርክክብ ተደርጓል፡፡ ርክክቡ ከመቀሌ ከተማ 36 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው “አጉላ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ወግ ዛሬ ይካሔዳል ዮሐንስ ደርበው Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ በዛሬው ዕለት ይካሔዳል፡፡ ቀደም ሲል በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲካሔድ የቆየው አዲስ ወግ በዛሬ ዕለት ደግሞ ‘ሕዝባችን ዐቅማችን’ በሚል ርዕሰ ጉዳይ የሚካሔድ መሆኑን ከጽሕፈት ቤት ያገኘነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግን ተቀብለው አነጋገሩ Feven Bishaw Jan 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ የተመራውን ልዑክ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ውይይታቸውን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል፥ “የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ…