የሀገር ውስጥ ዜና በረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ ልዑክ ወደ መቀሌ አቀና Feven Bishaw Jan 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ ወደ መቀሌ አቀና፡፡ የልዑኩ ጉዞ ዓላማ የትግራይ ክልልተወላጅ አትሌቶችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ማገናኘት መሆኑን የፌዴሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪካ ጉብኝታቸውን በኢትዮጵያ ጀመሩ Mekoya Hailemariam Jan 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ቺን ጋንግ በስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያ የሆነውን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ኢትዮጵያ ገብተዋል። ቺን ጋንግ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሸኔ አመራሮች ተልዕኮ በመቀበል በመዲናዋና በዙሪያዋ ለሽብር ተግባር ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ 9 ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ Melaku Gedif Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አባል ሆነው ከቡድኑ አመራሮች ጋር በተለያየ የመገናኛ ዘዴ በመገናኘት በአዲስ አበባና ዙሪያ ለሽብር ተግባር ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ÷ ኢፋ መኩሪያ፣ ናስረሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በ6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ከ2 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ድምፅ ሰጪዎች ተመዝግበዋል – ቦርዱ Alemayehu Geremew Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በ6 ዞኖች እና በ5 ልዩ ወረዳዎች ለሚካሄደው ህዝበ ውሳኔ 2 ሚሊየን 934 ሺህ 143 ሰዎች ድምፅ ለመስጠት መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በደቡብ ክልል ውስጥ በሚገኙ የኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀይ መስቀል ማኅበር ለትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 15 ተሽከርካሪ ተበረከተ ዮሐንስ ደርበው Jan 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አሥር አምቡላንሶችና አምስት ቀላል ተሽከርካሪዎችን ለማኅበሩ ትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስረከበ፡፡ ድጋፉ የተገኘው ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Jan 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንገድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መረጃ መሰረት÷ ከዛሬ ታኅሣሥ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ በሚደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው Melaku Gedif Jan 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ 'ሴራ' በዓል ከዛሬ ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው ። በዓሉ "ሴራችን ተከባብሮ የመኖር ድንቅ ባህላችን" በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ የዞኑ ባህልና ቱሪዝም ልማት መምሪያሃላፊ አቶ…
የዜና ቪዲዮዎች ገናን ከ3ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ተወዳዳሪዎች ጋር Amare Asrat Jan 7, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=4cw9bMiwiAw
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ Meseret Awoke Jan 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአዲስ አበባ ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ አረጋውያን ፣ አካል ጉዳተኞች እና የጎዳና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን ማጠናከር ይገባል-የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዮሐንስ ደርበው Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ሲል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ፡፡ መልዕክቱም የተገኘውን ሰላም በመጠበቅ ኢኮኖሚውን ማሳደግ እና ኅብረ ብሔራዊ…