የኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት የሚጸናው በህዝቦቿ የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት ላይ ነው- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትርጉሙ የላቀ ነው፤ጨለማ፣ በደልና የሞት…