Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በበዓል ሰሞን ሕብረተሰቡ በቴክኖሎጂ ከታገዘ የማጭበርበሪያ ስልት ራሱን እንዲጠብቅ ፖሊስ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡ ባልተወዳደረበት እና ባልተሳተፈበት ሁኔታ ሽልማት (ሥጦታ) ደርሶሃል ከሚሉ አጭበርባሪዎች እራሱን እንዲጠብቅ የፌዴራል ፖሊስ አሳሰበ። በተለያዩ አካባቢዎች የማጭበርበር ወንጀሉ ቢኖርም በተለይም ከአዲስ አበባ በርከት እንደሚልና በጊዜ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዓለም መድረክ ኢትዮጵያን ወክለው ላገለገሉ አምባሳደሮች ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተለያዩ ሀገራት እና ተቋማት ኢትዮጵያን ወክለው ሲያገለግሉ ለቆዩ አምባሳደሮች ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ “ሀገርን ማገልገል ዕድል፣ ተልዕኮን መፈጸም ደግሞ ድል…

ከ43 ሚሊየን ሊትር በላይ የፓልም የምግብ ዘይት ግዢ ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ43 ሚሊየን ሊትር በላይ የፓልም የምግብ ዘይት ግዢ መፈጸሙን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ የምግብ ዘይት አንዲያገኝ ጅቡቲ ከሚገኘው ጎልደን አፍሪካ ኩባንያ የ43 ሚሊየን 37 ሺህ 412 ሊትር የፓልም የምግብ ዘይት…

አፈጉባዔ ታገሠ ጫፎ በቅርቡ ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የምርጫ ካርድ ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባዔ ታገሠ ጫፎ በአርባምንጭ ከተማ ሼቻ ቀበሌ ተገኝተው ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የምርጫ ካርድ ወሰዱ ። አፈ ጉባኤ ታገሰ የምርጫ ካርድ ሲወስዱ እንደገለጹት÷ በደቡብ ብሔር፣…

በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ መጠናከሩን ዘመቻውን የሚመሩ ከፍተኛ የመከላከያ መኮንን ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ኦሮሚያና አዋሳኝ አካባቢዎች የተሰማራው መከላከያ ሰራዊት በአሸባሪው ሸኔ ይዞታ ስር የነበሩ ሰባት ቀበሌዎችን ማስለቀቅ መቻሉን ዘመቻውን የሚመሩ የመከላከያ ከፍተኛ መኮንን ተናገሩ፡፡ ዘመቻውን የሚመሩት ከፍተኛ የመከላከያ መኮንን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ቁልፍ በሆኑ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ…

ባለሥልጣኑ መገናኛ ብዙኃን በሚያከናውኗቸው የምርመራ ጋዜጠኝነት ሥራዎች ላይ የሚፈጸም ማዋከብ እንዲቆም አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን መገናኛ ብዙኃን በሚያከናውኗቸው የምርመራ ጋዜጠኝነት ሥራዎች ላይ በማንኛውም አካል የሚፈጸም ማዋከብ እንዲቆም አሳሰበ። ባለስልጣኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ የፍትሕ አካላት የምርመራ ጋዜጠኝነት…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዛሬ አዲስ ዓመታቸውን ለሚቀበሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ዛሬ አዲስ ዓመታቸውን ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በየትኛውም የዓለም ክፍል ለሚገኙ ሁሉ እንኳን ለጎርጎሮሳውያን 2023…