የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 2023 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ ሀገራት መልካም ምኞታቸውን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jan 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የ2023 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ ሀገራት እና ሕዝቦች መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት የመልካም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ አደም ፋራህ Tamrat Bishaw Jan 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አንደኛ መደበኛ ጉባዔውን "ለኢትዮጵያ እና አፍሪካዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Melaku Gedif Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት16ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና አገልግሎትን ለሁሉም ለማዳረስ የጤና መድኅን መርሐ ግብርን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ መረባረብ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Awoke Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና አገልግሎትን ለሁሉም ለማዳረስ የጤና መድህን መርሐግብርን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ ርብርብ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት የማህበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለአምባሳደሮች ሹመት ሰጡ Tamrat Bishaw Dec 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሰረት 1. አቶ ኡመር ሁሴን ኦባ 2. አቶ ተፈሪ ፍቅሬ ቡሳ 3. አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ሳቦ 4. አምባሳደር ማህሌት ኃይሉ ጓዴ 5. አምባሳደር ሰኢድ መሐመድ…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይ ወደ አሜሪካ መሄድ ብዙ ለውጥ አምጥቷል- አቶ ዘመዴነህ Amare Asrat Dec 29, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=dfv_-k8Q4po
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፌደራል ተቋማትን ለመጠበቅ መቀሌ ገባ Meseret Awoke Dec 29, 2022 0 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት መሠረት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት የሚተዳደሩ ተቋማትን ለመጠበቅ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በዛሬው ዕለት ትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ገብቶ ሥራ መጀመሩን ገለፀ፡፡ መንግስትና ህወሓት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የደረሱባቸውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Dec 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን (ስማርት ሲቲ) ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የከተማው ከፍተኛ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በቀጣዩ የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ በተሞክሮነት ሊቀርብ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በቀጣዩ የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ በተሞክሮነት እንደሚቀርብ በአፍሪካ ሕብረት የፖለቲካ ፣ የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮች ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዲዎዬ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ…