Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የቁልቢ እና የሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊው የቁልቢ እና የሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ በሰላም መጠናቀቁን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ እና የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቁ፡፡ የሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ናስር መሀመድ እንደገለጹት፥ ዓመታዊው…

በደቡብ ጎንደር በጦርነቱ የወደሙ ተቋማት መልሶ ግንባታ መርሐ-ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን በጦርነቱ የወደሙ ተቋማት መልሶ ግንባታ መርሐ-ግብር ተጀመረ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር ይልቃል ከፋለ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ጦርነት አውዳሚና አጥፊ መሆኑን ገልጸው ኢትዮጵያ ጦርነት ውስጥ የገባችው…

በሰሜኑ አካባቢ የተፈጠረውን ግጭት በሰላም ለመፍታት የተጀመረው እንቅስቃሴ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሀገራችን በሰሜኑ አካባቢ የተፈጠረውን ግጭት በሰላም ለመፍታት የተጀመረው እንቅስቃሴ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል አሉ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ወደ መቀሌ መደበኛ በረራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ መቀሌ ከነገ ጀምሮ ዳግም በረራ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ፥ ተቋርጦ የነበረው ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ የአየር…

በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት መንግስት የሚጠበቅበትን ተፈፃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅ ሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት መንግስት በእሱ በኩል የሚጠበቁበትን ሙሉ ለሙሉ ተፈፃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑን ወደ መቀሌ ያቀናው ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ አረጋገጠ፡፡ ዛሬ ወደ መቀሌ ያቀናው የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ከህወሓት…

በመላው ዓለም ኢትዮጵያን የወከሉ ዲፕሎማቶች ሀገር የተጋፈጠቻቸውን ፈተናዎች እንድትሻገር ላስመዘገቡት ስኬት ምስጋና ይገባቸዋል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 ( ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም ኢትዮጵያን የወከሉ ዲፕሎማቶች ባለፉት ሁለት አመታት ሀገር የተጋፈጠቻቸውን ፈተናዎች እንድትሻገር በጋራ ዘመቻ ላስመዘገቡት ስኬት ምስጋና ይገባቸዋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ።…

በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና

በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቅንቷል፡፡ የልኡካን ቡድኑ ወደ መቀሌ ያቀናው የሰላም…