ኢትዮጵያ የተወሰኑ ምርቶችን ከቀረጥ ነጻ ወደ ቻይና እንድታስገባ የተሰጣት ዕድል ምን ትሩፋት ይዞ መጣ?
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላት ዘርፈ ብዙ ትስስር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጠነከረ እና እያደገ መምጣቱን መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡
ቤጂንግ በ “ቤልት ኤንድ ሮድ” የመሠረተ ልማት ፕሮጀክት ሠንሠለት ውስጥ በርከት ያሉ የአፍሪካ ሀገራት ተጠቃሚ እየሆኑ ነው፡፡…