Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአሜሪካ ጉብኝት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ ተቋማት መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክር ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ጉብኝት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ ተቋማት መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያጎለብት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአሜሪካ ንግድ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ ንግድ ተወካይ አምባሳደር ካትሪን ታይን ጋር ተወያይተዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከአሜሪካ- አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከአሜሪካ የንግድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማሻሻያዎችን ስለመደገፍ ከዓለም ባንክ ቡድን ፕሬዚዳንት ዴቪድ ማልፓስ ጋር ጥሩ ውይይት አድርገናል ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የሠላም መስፈን ምርታማነትን እና…

የዓለም ባንክ ለአደጋ ተጋላጭ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ745 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለአደጋ ተጋላጭ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ745 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ በኢትዮጵያ ያለውን የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎትን እና የጎርፍ አስተዳደር ፕሮጄክትን ለመደገፍ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስቲላ ጆርጂዬቫ ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከአይ ኤም…

በአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች ለ6 ነጥብ 9 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰብዓዊ ድጋፍ በሶስቱም ክልሎች 6 ነጥብ 9 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ድጋፎች እየተደረገ መሆኑን የሚኒስትሮች ኮሚቴ ገለጸ፡፡ ኮሚቴው ዛሬ ባደረገው ስብሰባ እስካሁን የተሰሩ ስራዎችን የገመገመ ሲሆን÷ በሰብዓዊ ድጋፍ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለአፍሪካ-አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ ዋሽንግተን ዲ ሲ ይገኛሉ። ከጉባኤው በተጓዳኝ ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ጃክ ሳሊቫን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷በጦርነቱ ማቆም አተገባበር፣ በመንግሥት ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ማሻሻያ ሥራዎች ላይ መክረዋል፡፡ እንዲሁም የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ…