Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የመጀመሪያው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ በአዲስ አበበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኅብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ በመካሔድ ላይ ይገኛል። የፓን አፍሪካኒዝም እሳቤና ፍልስፍና ለአዲሱ የአፍሪካ ትውልድ ማስተዋወቅና አብሮነትን ማጠናከር…

17 የዳያስፖራ አደረጃጀቶች ጥምረት በሰላም ንግግሩ ውጤት ላይ ያልተገባ ጫና የሚፈጥሩ አካላትን ተቃወሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ 17 የዳያስፖራ አደረጃጀቶች ጥምረት አባላት በሰላም ንግግሩ ውጤት ላይ ያልተገባ ጫና ለመፍጠር የሚሞክሩ አካላትን ተግባር ተቃውመዋል፡፡ የጥምረቱ አባላት ባወጡት መግለጫ መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ያለውን ተግባር…

ኃላፊነት የጎደላቸው አካላት ለአደገኛ የፖለቲካ አጀንዳ ሲባል እየፈጠሯቸው የሚገኙ መሠረተ ቢስ ውንጀላዎችን ኢትዮጵያ ታወግዛለች – የመንግስት…

በምዕራባውያን የተለያዩ አካላት አማካኝነት በኢትዮጵያ ላይ የሚነዙ የሐሰት ስም ማጥፋቶችን የኢትዮጵያ መንግሥት ፈጽሞ አይታገሥም። እነዚህ አካላት ኢትዮጵያ ውስጥ የከፉ ወንጀሎች ሊፈጸሙ ይችላሉ በሚል የሕወሓትን ጊዜ ያለፈበት ፕሮፓጋንዳ እንደ በቀቀን መድገማቸው አሳፋሪ ነው።…

በሺዎች የሚቆጠሩ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎችና አመራሮች የተቀበሩበት የጅምላ መቃብር ስፍራ በጨርጨር ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሰራዊት መስዋዕትነት ከህወሓት እየተላቀቁ በሚገኙት አካባቢዎች የአሸባሪው ህወሓት ድብቅ ገመና መጋለጡን ቀጥሏል። የሽብር ቡድኑ ቁንጮ አመራሮች አስገድደው በጦርነት ላሰለፏቸው ታጣቂዎች እንኳ ምንም አይነት ርህራሄ እንደሌላቸው…

የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ምዕራፍ 12 ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በነገው ዕለት ይጀመራል። የምዕራፍ 9፣ የምዕራፍ 10 እና የምዕራፍ 11 አሸናፊዎች የሚሳተፉበት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር፥ 14 ተወዳዳሪዎች በሁለት ምድብ ተከፍለው…

በሕገ ወጥ የውጭ ሀገራት ገንዘብ ምንዛሪ በተሰማሩ አካላት ላይ በጥናት የተመሰረት እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና ከኦሮሚያ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት በሕገወጥ የውጭ ሀገራት ገንዘብ ምንዛሪ በተሰማሩ ግለሰቦችና ድርጅቶቻቸው ላይ ጥናትን መሰረት ያደረገ እርምጃ መወሰዱን አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ ለፋና…

ኢትዮ ቴሌኮም “ቴሌ ክላውድ” የተሰኘ አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም “ቴሌ ክላውድ” የተሰኘ ተቋማት የተለያዩ መረጃዎችን የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው በኢትዮ ቴሌኮም ዳታ ቤዝ ላይ የሚያገኙበት አሠራር ይፋ አደረገ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እንደገለጹት÷…

አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት ኢትዮጵያ እንዳትረጋጋ አሸባሪው ህወሓትን በማዳን ስራ ላይ ተጠምደዋል – ላውረንስ ፍሪማን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራቡ ዓለም አንዳንድ ሀገራት ኢትዮጵያ የተረጋጋች እንዳትሆን አሸባሪው ህወሓትን በማዳን ስራ ላይ መጠመዳቸውን አሜሪካዊው የፖለቲካና ኢኮኖሚ ተንታኝ ላውረንስ ፍሪማን ተናገሩ። ኢትዮጵያ በምትከተለው ስኬታማ ፖሊሲና ባላት የመልማት እምቅ አቅም…