Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በቀዳሚነት የተወያየው የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም በቀረበው…

በሕገ-ወጥ መንገድ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ሲያንቀሳቅስ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ከ5 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ሲያንቀሳቅስ የነበረ ግለሰብ ከ25 ግብረ-አበሮቹ ጋር በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገባቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኅብረተሰቡ…

በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በከተማ ምግብ ዋስትና ፕሮግራም በአማራ ክልል በተለያየ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል የ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ፈንታ ደጀን ለአማራ ክልል…

የ12ኛ ክፍል የፈተና አሰጣጥ ሂደት ስኬታማ እንደነበር ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የፈተና አስተዳደርና አሰጣጥ ችግርን ለመፍታት በመንግስት በተሰጠው አመራር ፈተናው በተሳካ ሁኔታ መከናወኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስቴር በሁለት ዙር ለ937 ሺህ ተማሪዎች የሰጠውን የ12 ክፍል…

ተመድ ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን ማሻሻያ እንዲያደርግ ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን የተሻሻለ፣ ብቁ እና ሊተገበር የሚችል ማሻሻያዎችን እንዲያደርግ ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትናንት የተከበረውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቀን አስመልክቶ…

በግልገል በለስ ከተማ “ስለኢትዮጵያ” የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞንበግልገል በለስ ከተማ "ስለኢትዮጵያ" የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ 12ኛው…

መንግሥት የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅና የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላማዊ ዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ እና የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። የተመድ የጸጥታው ምክር…