Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተማሪዎች ፈተና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሚወስዱ የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ዛሬ ፈተናቸውን መውሰድ ጀምረዋል፡፡ ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ነው የሚሰጠው፡፡ ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ…

ምክር ቤቱ ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ አካሂዷል፡፡ የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

በአማራ ክልል ምርታማነትን ለማሳደግ በሚደረገው ርብርብ አኩሪ አተርን ለማምረት ሰፊ ዕቅድ ተይዞ እየተሠራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ በክላስተር የለማ የአኩሪ አተር ማሳን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እንዲሁም የፌዴራል እና…

በደማችን ያስከበርናበደማችን ያስከበርናትን ሰንደቅ ዓላማ በላባችን ከፍ እናደርጋታለን-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትትን ሰንደቅ ዓላማ በላባችን ከፍ…

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደማችን ያስከበርናትን ሰንደቅ ዓላማ በላባችን ከፍ እናደርጋታለን ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ ኮሙኒኬሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ 15ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ እንደሚል ገልጿል፡፡ ቀኑን ስናከብር…

የ2015 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የማክሮ ኢኮኖሚ እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የ2015 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚና የዘርፎች እቅድ አፈፃፀም ግምገማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በግምገማ መድረኩ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ፤ የሩብ ዓመቱን አፈጻጸም…

10ኛው የጣና ፎረም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀናት በባህር ዳር ሲካሄድ የቆየው 10ኛው የጣና ፎረም ተጠናቀቀ። ጉባዔው የተካሄደው "የደኅንነት ሥጋቶችን መቆጣጠር ፣ተጽዕኖን የመቋቋም አቅምን በአፍሪቃ ለመገንባት" በሚል መሪ ቃል ነው፡፡ ፎረሙ በርካታ ነጥቦች የተነሱበትና ውጤታማ…

ጠንካራ አፍሪካን መገንባት ማለት ሀገር በቀል አፍሪካ መር መፍትሄዎችን ማዘጋጀት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠንካራ አፍሪካን መገንባት ማለት ድንገተኛ ክስተቶችን መቋቋም ብቻ ሳይሆን በትኩረት ማቀድ እና ሀገር በቀል አፍሪካ መር መፍትሄዎችን ማዘጋጀት መሆኑን አስታወቁ። በአፍሪካ የሰላም፣ ጸጥታ እና ደህንነት ጉዳዮች…

የኢትዮጵያ መንግሥት በባርቲን ግዛት በተከሰተ ፍንዳታ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ትናንት በቱርክ ባርቲን ግዛት በድንጋይ ከሰል ማውጫ ላይ በተከሰተ ፍንዳታ ምክንያት በደረሰው ጉዳት የተሰማው ጥልቅ ሀዘን ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት በአደጋው ምክንያት ለደረሰው ጉዳት…

ዩኒቨርሲቲው ከመማር ማስተማር ሥራው ባሻገር በማኅበረሰብ ተኮር ሥራዎች የበለጠ መሥራት አለበት- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ሥራው ባሻገር በማኅበረሰብ ተኮር ሥራዎች የበለጠ መሥራት አለበት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተዋል፡፡…