የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መደበኛ ስብስባ ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙበት እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብስባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ አሁን ላይም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የዜና ቪዲዮዎች በነገው ዕለት እጣ የሚወጣባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዝርዝር Amare Asrat Nov 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=6lDq7kekhtM
የዜና ቪዲዮዎች በነገው ዕለት የሚወጣውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ Amare Asrat Nov 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=_ktiftWs7bY
የሀገር ውስጥ ዜና “ለሠላም ስምምነቱ ተግባራዊነት ሁሉም አዎንታዊ ሚና መጫወት ይጠበቅበታል – ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች Alemayehu Geremew Nov 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሠላም ስምምነቱ ተግባራዊነት ሁሉም አዎንታዊ ሚና መጫወት እንደሚጠበቅበት ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ፡፡ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነትን በተመለከተ የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ውይይት አካሂደዋል። የፌዴራል ተቋማት…
የዜና ቪዲዮዎች ሰው አልባ የጦር መሳሪያ የሰራው ኢትዮጵያዊ መምህር Amare Asrat Nov 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=lcGPTkUPIfY
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት በኢስታንቡል ከተማ በደረሰው ጥቃት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ Feven Bishaw Nov 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መንግሥት በትናንትናው ዕለት በቱርክ ኢስታንቡል ኢስቲካል ጎዳና ላይ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ፡፡ በጥቃቱ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች መጽናናትን ተመኝቷል፡፡ በተፈጸመው የሽብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በነገው እለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪይ ይሰጣሉ Alemayehu Geremew Nov 14, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው እለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች ማብራሪያ ይሰጣሉ። የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ ነገ ህዳር 6 ቀን 2015 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ዝርዝር ዕቅድ ላይ በናይሮቢ ሲወያይ የቆየው የኢፌዴሪ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ Feven Bishaw Nov 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ዝርዝር ዕቅድ ላይ በኬንያ ናይሮቢ ለቀናት ሲወያይ የቆየው የኢፌዴሪ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ልዑኩ አዲስ አበባ ሲገባ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውለታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለእርሻ ተስማሚ የሆነ አካባቢ የተጎናጸፈች ሀገር በመሆኗ የትኛውንም የፍራፍሬ ዓይነት ማምረት እንችላለን- ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Nov 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለእርሻ ተስማሚ የሆነ አካባቢ የተጎናጸፈች ሀገር እንደመሆኗ፣ የትኛውንም የፍራፍሬ ዓይነት ማምረት እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያ በትዕግስት እና በጥንቃቄ የምታደርገው ውሳኔ ለሁሉም ልጆቿ ጥቅም ስትል ነው” – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ Mekoya Hailemariam Nov 13, 2022 0 ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በትዕግስት እና በጥንቃቄ የምታደርገው ውሳኔ ለሁሉም ልጆቿ ጥቅም ስትል መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ "ከታሪክና ተግባራዊ ልምምድ አንጻር…