Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አቶ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዓመታዊ ጉባዔ ላይ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ…

ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያን አንገብጋቢ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል መሆን አለበት- ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ስር የሰደዱ አንገብጋቢ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል መሆን እንዳለበት ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ገለጹ፡፡ የክልል ርዕሳነ-መስተዳድሮች እና ከፍተኛ አመራሮች ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ባቀረበው…

ወጣቶች በሚጓዙባቸው የአፍሪካ ሀገራት ቋሚ ወንድማማችነትን መትከል አለባቸው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ዲፕሎማሲ ወጣቶቿ በሚጓዙባቸው የአፍሪካ ሀገራት ቋሚ ወንድማማችነትን መትከል እንዳለባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ወደተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የሚሄዱ ኢትዮጵያውያን በጎ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ የእለቱን የመወያያ አጀንዳዎች በማጽደቅ ውይይቱን ቀጥሏል፡፡ በቀረቡት…

አቶ ደመቀ መኮንን ሦስተኛውን ሃገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ሦስተኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በይፋ አስጀመሩ፡፡ የሳይበር ደህንነት ወርን በማስመልከት የተዘጋጀውን ዓውደ ርዕይም መርቀውው ከፍተዋል፡፡ "የተቀናጀ…

የኢትዮጵያ መንግሥት ከሦስት ቀናት በፊት በጂቡቲ ጦር ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ከሦስት ቀናት በፊት በጂቡቲ መከላከያ ሰራዊት ታጁራህ ክፍለ ጦር ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በጥቃቱ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጾ፥ ለተጎጂ ቤተሰቦች ለጂቡቲ ህዝብ እና መንግስት…

መንግስት የሀገርን ጥቅም ባስከበረ መልኩ ለሰላም ውይይት ጥረት ማድረጉን ይገፋበታል-ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሀገርን ጥቅም ባስከበረ መልኩና ዘለቄታን ባማከለ መልኩ የሰላም ውይይት እንዲደረግ የተቻለውን ጥረት ማድረጉን እንደሚገፋበት ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና…

የህዝብ ብዛትን መሰረት በማድረግ ለዜጎች የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ በትኩረት ይሰራል -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እያደገ የመጣውን የህዝብ ብዛት መሰረት በማድረግ መንግስት ለዜጎች የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ…