ቢዝነስ ኢትዮጵያና ሳዑዲ አረቢያ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Alemayehu Geremew Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ፋሃድ አልሁማይዳኒ ጋር ተወያዩ። በውውይታቸው ወቅት በሀገራቱ ኢኮኖሚያዊ ትብብር ዙሪያ መምከራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል። በዚህ ወቅትም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰላም ስምምነቱ ገቢራዊነት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ድጋፍ ለማድረግ አጋርነቱን እያሳየ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Feven Bishaw Nov 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ለሰላም ስምምነቱ ስኬት አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ አጋርነቱን እያሳየ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ መለሰ አለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ÷ ኢትዮጵያ ጉዳዩ አፍሪካዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና “አርቲስት ዓሊ ቢራ የሀገር ፍቅር ምልክት ነው”- አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ዮሐንስ ደርበው Nov 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለገቡ የጥበብ ሰው አርቲስት ዓሊ ቢራ “የሀገር ፍቅር ምልክት ነው” ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡ አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በአዲስ አበባ ከተማ የወዳጅነት ዐደባባይ በተካሔደው የአርቲስት ዓሊ ቢራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት ዓሊ በሥራዎቹ ሰላምን እና አንድነትን ሰብኳል- አቶ አደም ፋራህ Tamrat Bishaw Nov 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ዓሊ ቢራ በሥራዎቹ ግጭትን ሳይሆን ሰላምን፤ እኔን ሳይሆን እኛን በማለት ሙያውን ያስተማረ የሀገር ባለውለታ ነበር ሲሉ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በወዳጅነት ዐደባባይ በተካሔደው…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት ልክ እንድታድግ የአፍሪካውያን የእርስ በእርስ ግንኙነት ሊጠናከር ይገባል- ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ Amele Demsew Nov 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ልክ እንድታድግ የአፍሪካውያን የእርስ በእርስ ግንኙነት የበለጠ ማደግ እንዳለበት ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 6ኛው የአፍሪካ ኢንጂነሪንግ ጉባኤ መክፈቻ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንጋፋው የጥበብ ሰው አርቲስት ዓሊ ቢራ ዮሐንስ ደርበው Nov 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ዓሊ ቢራ በሥራዎቹ የኦሮሞ ሙዚቃ በሀገሪቱ የሙዚቃ ገበያ ውስጥ ተገቢውን ሥፍራ እንዲያገኝ አስችሏል። በልጅነቱ ያደረበትን የሙዚቃ ፍላጐት ለመኖር በ1954 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ በተለምዶ አፍረን ቀሎ ባንድ የሚባለው ኡርጂ በከልቻ ባንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስከሬን የሽኝት ሥነ ስርዓት በወዳጅነት ዐደባባይ ተካሔደ ዮሐንስ ደርበው Nov 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስከሬን የሽኝት ሥነ ስርዓት በአዲስ አበባ ከተማ የወዳጅነት ዐደባባይ ተካሔደ፡፡ በወዳጅነት ዐደባባይ በተካሔደው የአስከሬን ሽኝት ሥነ ስርዓት ላይ÷ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ የሙያ አጋሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የተደረሰው የሠላም ስምምነት ተፈጻሚ ሆኖ ዘላቂ ሠላም እንዲሰፍን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ Tamrat Bishaw Nov 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት እና በህወሓት መካከል የተደረሰው የሠላም ስምምነት ተፈጻሚ ሆኖ ዘላቂ ሠላም እንዲሰፍን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት አስፈላጊዉን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ በመንግስትና በህወሓት መካከል የተደረሰውን የሠላም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Mikias Ayele Nov 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ አቶ ደመቀ በመልዕክታቸው÷አንጋፋው እና ዝነኛው አርቲስት ዓሊ ቢራ ከአምስት አስርት ዓመታት በላይ ተወዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ለሰላም ስምምነቱ ተግባራዊነት የሚጠበቅበትን ሁሉ ለመወጣት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ Melaku Gedif Nov 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተደረገው የሰላም ስምምነት የዜጎችን ዘላቂ ሰላም በማስጠበቅ በጋራ ለመበልጸግ የሚያስችል መሰረት የጣለ መሆኑን አስታውቋል። ክልሉ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያወጣው መግለጫ…