Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል እርምጃ እየወሰደች ነው – አምባሳደር ተሥፋዬ ይልማ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ በዘላቂ ኢኮኖሚ ልማት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል ተጨባጭ እርምጃዎችን እየወሰደች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተሥፋዬ ይልማ ተናገሩ። ሚኒስትር ዴኤታው በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ከጋቪ ክትባት ህብረት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2020 ጀምሮ የጋቪ ሻምፒዮን ሆነው የቆዩት ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የጋቪ ክትባት ህብረት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ሴት በርክሌይን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ውይይቱ በኢትዮጵያና በጋቪ መካከል ስላለው አጋርነትና ምንም…

ግጭቱን ለመፍታት መንግሥት የሚወስዳቸውን ሁሉንም ዓይነት የመፍትሔ እርምጃዎች አጠናከሮ ይቀጥላል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግጭቱን ለመፍታት መንግሥት ሲወስዳቸው የቆያቸውን ሁሉንም ዓይነት የመፍትሔ እርምጃዎች አጠናከሮ እንደሚቀጥል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ባወጣው የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ንግግሩን የሚመሩ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፈቱ። ሙዚየሙ ሁለት ግዙፍ ህንጻዎች ሲኖሩት በሰባት ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው። በሙዚየሙ ውስጥ ቋሚ እና ጊዜያዊ አውደ ርዕይ ማሳያዎች አሉት። ሙዚየሙ ሳይንስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አፍሪካውያን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአህጉሪቱ እድገት እና ብልፅግና እንዲያውሉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአህጉሪቱ እድገት እና ብልፅግና በማዋል ረገድ እንዲተባበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ ያለውን የፓን አፍሪካ ኢንተለጀንስ…

በአደባባይ በዓላት ላይ ሁከት በመቀስቀስ ወደ ሀገራዊ ቀውስ እንዲሸጋገር ሲያሴሩ የነበሩ 166 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስቀል የደመራ ሥነስርዓት እንዲሁም በአዲስ አበባ እና በቢሾፍቱ በተከበረው የኢሬቻ በዓል ላይ የሽብር ተግባር በመፈጸም ሀገራዊ ቀውስ እንዲፈጠር በህቡዕ ሲያሴሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን የጸጥታና…

በዓላት በሠላማዊ ሁኔታ ተከብረውመጠናቀቃቸው የህዝቡን የሠላም ዘብነት ያሳየ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት በፍፁም ሠላማዊ ሁኔታ መጠናቀቃቸው የህዝቡን ጠንካራ የሠላም ዘብነት ያሳየ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ በመስከረም ወር ኢትዮጵያ አምራ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሴናተር ጂም ኢንሆፈን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፈን ተቀብለው አነጋገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፥ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል "ሴናተር ጂም ኢንሆፈ ወደ ኢትዮጵያ በድጋሚ እንኳን ደህና መጡ" ብለዋል።