Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሥጋትና እሳቤ የመፍትሔ አንድ አካል ለመሆን ቁርጠኛ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ሥጋትና እሳቤ እንደምታጋራ እና የመፍትሔ አንድ አካል ለመሆን ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብጽ እየተካሄደ ካለው የተመድ የአየር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በድምጻዊ አሊ ቢራ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በድምጻዊ አሊ ቢራ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወቅር በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከመቃብር በላይ ትቶ የሄደው መልካም ስምና በርካታ ሥራዎቹ ሲታወሱ ይኖራሉ ብለዋል፡፡…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ እና የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን…

መንግሥት በታንዛኒያ በመንገደኞች አውሮፕላን በደረሰው አደጋ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መንግሥት የታንዛኒያ የመንገደኞች አውሮፕላን በቪክቶሪያ ሐይቅ ላይ ተከስክሶ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጸ፡፡ በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጾ÷ ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የህወሓት ታጣቂዎች አዛዦች ናይሮቢ ላይ ተገናኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የህወሓት ታጣቂዎች አዛዦች ናይሮቢ ላይ ተገናኙ። በሰላም ስምምነቱ ውስጥ በአምስት ቀን ውስጥ ወታደራዊ አመራሮች እንዲገናኙ በሚያዘው መሠረት የአዛዦቹ ውይይት ዛሬ በናይሮቢ ተጀምሯል ። እስካሁን የስምምነቱ ሂደቱ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሠማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሠማቸውን ሀዘን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባወጡት የሀዘን መግለጫ የአንጋፋው ድምጻዊ ዓሊ ቢራ ኅልፈት ለኢትዮጵያ ጉዳት ነው ብለዋል። "በዜማዎቹ ኅብረትን፣ ጽናትንና ባህልን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው ግብጽ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው ግብፅ፣ ሻርም አል-ሼይክ ገብተዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩና ልዑካን ቡድኑ ግብጽ የተገኙት፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የ2 ወራት የግንባር ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ ጠቅላይ መምሪያ ቢሯቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ መንግሥት ከህወሓት ጋር ያደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የሁለት ወራት የግንባር ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ ጠቅላይ መምሪያ ቢሯቸው ተመልሰዋል። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ…