የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባና በቢሾፍቱ ከተማ በሚሊየን የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች የታደሙበት የሆረ-ፊንፊኔና የሆረ-ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ። የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በለንደን እና ጣልያን በተካሄዱ የተለያዩ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያ አሸነፈች ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለንደን የማራቶን፣ በጣልያን የግማሽ ማራቶን እና የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድሮችን ኢትዮጵያ በበላይነት አጠናቀቀች፡፡ በለንደን የተካሄደው የሴቶች የማራቶን ውድድር በአትሌት ያለምዘርፍ የኋላው አሸናፊነት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል አስደናቂ በሆነ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት እናመሰግናለን – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ Meseret Awoke Oct 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል አስደናቂ በሆነ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ሁሉ በክልሉ ሕዝብና መንግሥት ስም አመሰግናለሁ ሲሉ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የኢሬቻ በዓል በሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ወግና ባህል ያላቸው ህዝቦች መገኛ ናት – አባገዳ ጎበና ሆላ Meseret Awoke Oct 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ወግና ባህል ያላቸው ህዝቦች መገኛ መሆኗን አባገዳ ጎበና ሆላ ተናገሩ፡፡ በቢሾፍቱ የሆረ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓል መከበር ጀምሯል፡፡ በበዓሉ የተገኙት አባገዳ ጎበና ሆላ በዚህ ወቅት እንዳሉት ፥ እኛ ኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ 453 ተማሪዎችን አስመረቀ Amare Asrat Oct 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በ25ኛ ዙር የምረቃ ስነስርዓቱ 453 የጤና ባለሙያዎችን አስመርቋል። ከእነዚህ መካከል 175 የህክምና ዶክተሮች ሲሆኑ የተቀሩት በሌሎች የጤና እና ህክምና ሳይንስ የሠለጠኑ መሆናቸው ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሆረ ፊንፊኔ” የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው Shambel Mihret Oct 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሆረ ፊንፊኔ” የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ በአዲስ አበባ አውደ ርዕይ፣ የፓናል ውይይት እና በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር የቆየ ሲሆን፥ በዛሬው እለትም “ሆረ ፊንፊኔ” ኢሬቻ አባ ገዳዎች፣…
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት Amare Asrat Sep 30, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=D2Dy1br-5do
የዜና ቪዲዮዎች ከበድ ያለው የሩሲያ ውሳኔና ማስጠንቀቂያ- ፋና ዳሰሳ (በላይ በቀለ) Amare Asrat Sep 30, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=H2887VZPqb8
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ እርስ በእርስ ስህተት ከመፈለግ ይልቅ መደማመጥን ያበረታታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Alemayehu Geremew Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢሬቻ እርስ በእርስ ስህተት ከመፈለግ ይልቅ መደማመጥን እንደሚያበረታታ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ ባህላዊ እሴቶቹ ተጠብቀው ለትውልድ እንዲተላለፍ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ ለህብረ ብሔራዊ አንድነት ግንባታና አብሮነት ዓይነተኛ ሚና ያለው ቅርሳችን በመሆኑ ባህላዊ እሴቶቹ ተጠብቀው ለትውልድ እንዲተላለፍ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን…