Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ለሰሜኑ ግጭት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት ሲደረግ የነበረው ንግግር ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱንና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ባስከበረ መልኩ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት ሲደረግ የነበረው ንግግር ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱንና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ባስከበረ መልኩ ተጠናቀቀ። በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ሲካሄድ የቆየው የሰላም ንግግር ሲቋጭ የተደረገው ስምምነት ግጭትን…

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡ ልዑኩ የሙዝ ማሳ ፣ የጋሞ ባይራ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የጋሞ ልማት ማኅበር በመስኖ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጎፋ ዞን ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጎፋ ዞን ጉብኝት አደረጉ። ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳውላ እና አካባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የሕዝብ…

አዲስ አበባ በዳታ ማዕከል ግንባታ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ አቅም ከዓለም 2ኛ ደረጃን ይዛለች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አባበ ከተማ በዳታ ማዕከል ግንባታ ዘርፍ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ  አቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከቤጂንግ ቀጥላ 2ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን ጥናት አመላክቷል፡፡   “ኤፍ ዲ አይ ኢንተለጀንስ” በቅርቡ ባካሄደው…

ጥቅምት 24 በተለያዩ ዝግጅቶች ታስቦ እንደሚውል መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን እዝ ላይ ጥቃት የፈፀመበት ጥቅምት 24 ሁለተኛ ዓመት በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ በኩል በተለያየ ዝግጅት ታስቦ እንደሚውል የመከላከያ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ገልፀዋል። አሸባሪ ቡድኑ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አርባ ምንጭ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አርባ ምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡ በቆይታቸውም የተለያዩ የልማት ስራዎችን ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…