Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አቶ ደመቀ መኮንን ሦስተኛውን ሃገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ሦስተኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በይፋ አስጀመሩ፡፡ የሳይበር ደህንነት ወርን በማስመልከት የተዘጋጀውን ዓውደ ርዕይም መርቀውው ከፍተዋል፡፡ "የተቀናጀ…

የኢትዮጵያ መንግሥት ከሦስት ቀናት በፊት በጂቡቲ ጦር ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ከሦስት ቀናት በፊት በጂቡቲ መከላከያ ሰራዊት ታጁራህ ክፍለ ጦር ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በጥቃቱ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጾ፥ ለተጎጂ ቤተሰቦች ለጂቡቲ ህዝብ እና መንግስት…

መንግስት የሀገርን ጥቅም ባስከበረ መልኩ ለሰላም ውይይት ጥረት ማድረጉን ይገፋበታል-ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሀገርን ጥቅም ባስከበረ መልኩና ዘለቄታን ባማከለ መልኩ የሰላም ውይይት እንዲደረግ የተቻለውን ጥረት ማድረጉን እንደሚገፋበት ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና…

የህዝብ ብዛትን መሰረት በማድረግ ለዜጎች የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ በትኩረት ይሰራል -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እያደገ የመጣውን የህዝብ ብዛት መሰረት በማድረግ መንግስት ለዜጎች የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ…

የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ስነ-ስርዓት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን መክፈቻ ስነ-ስርዓት  መካሄድ ጀምሯል፡፡ ሁለቱ ምክር ቤቶች ባለፈው 2014 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት የስራ ዘመናቸውን አጠናቀው በ2015 ዓ.ም የ2ኛ ዓመት የስራ ዘመናቸውን…

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ። የፈተናውን ደህንነት በጠበቀ መልኩ ያለምንም የፈተና ስርቆትና ኩረጃ ለመስጠት እንዲቻል ተማሪዎች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ ዩኒቨርስቲ በመግባት ነው ፈተናውን መውሰድ የጀመሩት።…

በህዳሴ ግድብ፣ አረንጓዴ አሻራ እና የስንዴ ምርት ያየነውን ውጤት በትምህርት ጥራት እንደግመዋለን – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴ ግድብ፣ አረንጓዴ አሻራ እና የስንዴ ምርት ያየነውን ውጤት በትምህርት ጥራት እንደግመዋለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላው አገሪቱ ለሚገኙ የ12ኛ ክፍል ፈታኝ መምህራን በበየነ መረብ መልዕክት…