መንግስት ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡትን መግለጫ ውድቅ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡትን መግለጫ ውድቅ አደረገ።
የኮሚሽኑ ባለሙያዎች ከትናንት በስቲያ የህወሓትን ጠብ አጫሪነት እና ወረራ ወደ ጎን በመተው መንግስትን…