የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ወግና ባህል ያላቸው ህዝቦች መገኛ ናት – አባገዳ ጎበና ሆላ Meseret Awoke Oct 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ወግና ባህል ያላቸው ህዝቦች መገኛ መሆኗን አባገዳ ጎበና ሆላ ተናገሩ፡፡ በቢሾፍቱ የሆረ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓል መከበር ጀምሯል፡፡ በበዓሉ የተገኙት አባገዳ ጎበና ሆላ በዚህ ወቅት እንዳሉት ፥ እኛ ኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ 453 ተማሪዎችን አስመረቀ Amare Asrat Oct 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በ25ኛ ዙር የምረቃ ስነስርዓቱ 453 የጤና ባለሙያዎችን አስመርቋል። ከእነዚህ መካከል 175 የህክምና ዶክተሮች ሲሆኑ የተቀሩት በሌሎች የጤና እና ህክምና ሳይንስ የሠለጠኑ መሆናቸው ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሆረ ፊንፊኔ” የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው Shambel Mihret Oct 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሆረ ፊንፊኔ” የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ በአዲስ አበባ አውደ ርዕይ፣ የፓናል ውይይት እና በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር የቆየ ሲሆን፥ በዛሬው እለትም “ሆረ ፊንፊኔ” ኢሬቻ አባ ገዳዎች፣…
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት Amare Asrat Sep 30, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=D2Dy1br-5do
የዜና ቪዲዮዎች ከበድ ያለው የሩሲያ ውሳኔና ማስጠንቀቂያ- ፋና ዳሰሳ (በላይ በቀለ) Amare Asrat Sep 30, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=H2887VZPqb8
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ እርስ በእርስ ስህተት ከመፈለግ ይልቅ መደማመጥን ያበረታታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Alemayehu Geremew Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢሬቻ እርስ በእርስ ስህተት ከመፈለግ ይልቅ መደማመጥን እንደሚያበረታታ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ ባህላዊ እሴቶቹ ተጠብቀው ለትውልድ እንዲተላለፍ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ ለህብረ ብሔራዊ አንድነት ግንባታና አብሮነት ዓይነተኛ ሚና ያለው ቅርሳችን በመሆኑ ባህላዊ እሴቶቹ ተጠብቀው ለትውልድ እንዲተላለፍ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሀሙድ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ያደረጉት የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሀሙድ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለፕሬዚዳንቱ ሽኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሀገራቱን የሁለትዮሽ ትስስር እና ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሀገራቱን የሁለትዮሽ ትስስር እና ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ። የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ተከብሮ እስኪጠናቀቅ የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ Melaku Gedif Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚከበረው የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ መግባታቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡ የምስጋና ፣ የፍቅር ፣…