Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳይንስ ሙዚየምን መርቀው ከፈቱ። ሙዚየሙ ሁለት ግዙፍ ህንጻዎች ሲኖሩት በሰባት ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው። በሙዚየሙ ውስጥ ቋሚ እና ጊዜያዊ አውደ ርዕይ ማሳያዎች አሉት። ሙዚየሙ ሳይንስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አፍሪካውያን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአህጉሪቱ እድገት እና ብልፅግና እንዲያውሉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ለአህጉሪቱ እድገት እና ብልፅግና በማዋል ረገድ እንዲተባበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ ያለውን የፓን አፍሪካ ኢንተለጀንስ…

በአደባባይ በዓላት ላይ ሁከት በመቀስቀስ ወደ ሀገራዊ ቀውስ እንዲሸጋገር ሲያሴሩ የነበሩ 166 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስቀል የደመራ ሥነስርዓት እንዲሁም በአዲስ አበባ እና በቢሾፍቱ በተከበረው የኢሬቻ በዓል ላይ የሽብር ተግባር በመፈጸም ሀገራዊ ቀውስ እንዲፈጠር በህቡዕ ሲያሴሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን የጸጥታና…

በዓላት በሠላማዊ ሁኔታ ተከብረውመጠናቀቃቸው የህዝቡን የሠላም ዘብነት ያሳየ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት በፍፁም ሠላማዊ ሁኔታ መጠናቀቃቸው የህዝቡን ጠንካራ የሠላም ዘብነት ያሳየ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ በመስከረም ወር ኢትዮጵያ አምራ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሴናተር ጂም ኢንሆፈን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፈን ተቀብለው አነጋገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፥ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል "ሴናተር ጂም ኢንሆፈ ወደ ኢትዮጵያ በድጋሚ እንኳን ደህና መጡ" ብለዋል።

የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባና በቢሾፍቱ ከተማ በሚሊየን የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች የታደሙበት የሆረ-ፊንፊኔና የሆረ-ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ። የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ…

በለንደን እና ጣልያን በተካሄዱ የተለያዩ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለንደን የማራቶን፣ በጣልያን የግማሽ ማራቶን እና የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድሮችን ኢትዮጵያ በበላይነት አጠናቀቀች፡፡ በለንደን የተካሄደው የሴቶች የማራቶን ውድድር በአትሌት ያለምዘርፍ የኋላው አሸናፊነት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡…

የኢሬቻ በዓል አስደናቂ በሆነ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት እናመሰግናለን – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል አስደናቂ በሆነ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ሁሉ በክልሉ ሕዝብና መንግሥት ስም አመሰግናለሁ ሲሉ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የኢሬቻ በዓል በሰላም…