Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የ11 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በጽህፈት ቤታቸው በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ11 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ። አምባሳደሮቸ የኢራን ፣ ቤልጂየም ፣ ኖርዌይ ፣ ኒጀር ፣ ኦስትሪያ ፣ ብራዚል፣ ኩዌት ፣ ሳኡዲ አረቢያ ፣…

የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድሥተ ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ፡፡ ከሥርዓተ ቀብሩ ቀደም ብሎ÷ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ዘመድ ወዳጆች፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና አድናቂዎቹ በተገኙበት…

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋናው መስሪያ ቤት ተገኝተው የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ሲደርሱ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ…

የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የሕይወት ታሪክ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ከእናቱ ከወይዘሮ ሀገርነሽ ዋሴ እና ከአባቱ አቶ አፈወርቅ መንግሥቱ በ1970 ዓ.ም በጎንደር አዘዞ ተወለደ፡፡ በተወለደ በሶስት ወሩም ወላጆቹ ኑሯቸውን በደብረታቦር ከተማ አድርገው በዚያም እድሜው ሲደርስ…

ኢትዮጵያ በመንግስታቱ ድርጅት 77ኛው ጠቅላላ ጉባዔ ወሳኝ አቋሞቿን አስረድታለች -የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስታቱ ድርጅት 77ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ኢትዮጵያ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና በሰሜኑ ጦርነት ጉዳይ አቋሟን ያስረዳችበት እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። መሪዎቹ በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ያላቸውን ፍላጎት እና ቁርጠኝነት ገልጸዋል።…

ለ10 ተንቀሳቃሽ የህክምና ክሊኒኮች የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ 10 ተንቀሳቃሽ የህክምና ክሊኒኮች ድጋፍ ማድረግ የሚያስችለውን ስምምነት ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ። የድጋፍ ስምምነቱን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ እና የገንዘብ…

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።   ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል።  …

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ…

ኢትዮጵያ በሁለንተናዊ ደኅንነት ቁጥጥር ኦዲት ፕሮግራም ዓለም አቀፍ ሽልማትና እውቅና ተሰጣት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሁለንተናዊ ደኅንነት ቁጥጥር ኦዲት ፕሮግራም ከዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት እውቅና ተሰጣት፡፡ በካናዳ ሞንትሪያል እየተካሄደ ባለው 41ኛው የዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ጉባዔ÷ ኢትዮጵያ በሲቪል አቪዬሽን ሁለንተናዊ…