Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከፍተኛ ባለስልጣናት በዝነኛው ከያኒ ማዲንጎ አፈወርቅ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት በዝነኛው ከያኒ ማዲንጎ አፈወርቅ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ፣ የአማራ…

የመስቀል በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ሥነ ስርአቶች በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው። በትናንትናው ዕለት የመስቀል ደመራ በመላ ሀገሪቱ በደማቅ ሥነ ስርአት…

አለመግባባትን በዕርቅ ዘግቶ በፍቅርና በሰላም ከመኖር የተሻለ ሌላ አማራጭ የለም-ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አለመግባባትን በዕርቅ ዘግቶ በፍቅርና በሰላም ከመኖር የተሻለ ሌላ አማራጭ የለም ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ገለጹ፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ይህን የተናገሩት፥…

አሸባሪው ህወሓት የሰብአዊ ርዳታ ተሽከርካሪዎችን ለጦርነት መጠቀሙን እንደቀጠለበት መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የሰብአዊ ርዳታ ተሽከርካሪዎችን ለጦርነት መጠቀሙን ቀጥሎበታል ሲል የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ የርዳታ ድርጅቶች ለርዳታ የሚጠቀሙባቸው…

የደመራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የደመራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት ተከበረ፡፡ በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በደማቅ ሃይማኖታዊ ስነ- ስርዓት ተከብሯል፡፡ በበዓሉ አከባበር ሥነ-ስርዓቱ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 ( ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ የመስቀል በዓል ያለፈውን ፈተና የምናስወግድበትና ለመጪው ተስፋ የምንሰንቅበት ነው ብለዋል።…

መስቀል ፈጣሪ ለሰው ልጆች ያሳየው ፍቅር የሚታሰብበት የፍቅር፣ እርቅ እና ይቅርታ በዓል ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ፈጣሪ ለሰው ልጆች ያሳየው ፍቅር የሚታሰብበት የፍቅር፣ እርቅ እና ይቅርታ በዓል መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለመስቀል በዓል የእንኳን…

ግጭት ቀስቃሽ ጽሑፎችና ሁከት ቀስቃሽ ነገሮችን በዓሉ ወደ ሚከበርበት ቦታ ይዞ መምጣት በጥብቅ የተከለከለ ነው – የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃይማኖት ሽፋን የፖለቲካ አጀንዳዎችን ማራገብና ማንፀባረቅ ተገቢ እንዳልሆነ ሁሉም ተገንዝቦ ከበዓሉ ሥነ ስርዓት ውጪ ግጭት ቀስቃሽ ጽሑፎች እና ሁከት ቀስቃሽ ነገሮችን በማንኛውም ሁኔታ በዓሉ ወደ ሚከበርበት ቦታ ይዞ መምጣት በጥብቅ የተከለከለ…