Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ምርመራ የባለሙያዎች ኮሚሽን ያቀረበውን ሪፖርት በርካታ ሀገራት እንደማይቀበሉት ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ምርመራ የባለሙያዎች ኮሚሽን ያቀረበውን ሪፖርት በርካታ ሀገራት እንደማይቀበሉት አስታወቁ። 51ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባውን ከመስከረም 2 ቀን 2015 ዓ.ም…

ዓለም አቀፉ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት የሙያ ስነ ምግባርን የደፈጠጠ ነው – ተመራማሪ ዶ/ር ዳርእስከዳር ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያወጣው ሪፖርት የሙያ ስነ ምግባርን የደፈጠጠ ነው ሲሉ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት መሪ ተመራማሪ ዶክተር ዳርእስከዳር ታዬ ገለጹ፡፡…

አምባሳደር ባጫ ደበሌ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ መንግስት እያደረገ ያለውን የሰላም ጥረት እንዲደግፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ መንግስት እያደረገ ያለውን የሰላም ጥረት እንዲደግፍ ጥሪ አቀረቡ።   አምባሳደር ባጫ በኬንያ ለተባበሩት መንግስታት ፅህፈት ቤት ሃላፊ ዘይነብ ሃዋ…

ፕሬዚዳንት ባይደን በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የሰላም ሂደት እንደሚደግፉ የገለጹት ሀሳብ የኢትዮጵያ መንግስት አቋም ነው – አምባሳደር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሀገራቸው በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የተከሰተውን ግጭት ለመፍታት በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የሰላም ሂደት እንደምትደግፍ መናገራቸውን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ አስታውቀዋል።…

በዙሪያችን ያለውን እምቅ ዐቅም መለየት ወሳኝ ዕውቀት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዙሪያችን ያለውን እምቅ ዐቅም መለየት ወሳኝ ዕውቀት መሆኑን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመካከለኛው አዋሽ በ20 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ እየለማ የሚገኝ የጥጥ እርሻን ጎብኝተዋል። አካባቢው በአንድ ወቅት…

ተመድ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚያደርገውንድጋፍ እንዲያጠናክር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥታቱ ድርጅት በድርቅ እና ግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በመንግሥታቱ ድርጅት…