የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ድርጅት ለአፍሪካ ተገቢውን ትኩረት እንዲሰጥ ጠየቀች Meseret Awoke Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥታቱ ድርጅት ለአፍሪካ ተገቢውን ትኩረት መስጠት እንዳለበት የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ ከተማ በመካሄድ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪዎች ጥቃት የኢትዮጵያን ብልጽግና ከማረጋገጥ አያስቆመንም- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Amele Demsew Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪዎች የጥፋት እርምጃ ጥቃት የኢትዮጵያን ብልጽግና ከማረጋገጥ ለማስቆም እንደማይችል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ ከሰሞኑ አሸባሪው…
Uncategorized ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የስንዴ ምርታማነት በአማራ ክልል በውጤታማ ሂደት ላይ መሆኑን ገለጹ Amele Demsew Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን እና በሰሜን ሸዋ ዞን የስንዴ ምርታማነት በጎ ጅምር ላይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አራት የዓለም አየር መንገድ ሽልማቶችን አሸነፈ Meseret Awoke Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስካይትራክስ 2022 የዓለም አየር መንገድ ሽልማት ላይ አራት ሽልማቶችን አሸነፈ። አየር መንገዱ 11 ደረጃዎችን በማሻሻል ከዓለም ምርጥ 100 አየር መንገዶች 26ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡም ነው የተገለጸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የታዳጊ እና የባሕር በር የሌላቸው አገራት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ተሳትፎ የምታደርግበት የታዳጊ አገራት እና የባህር በር የሌላቸው አገራት ከፍተኛ የምክክር መድረክ በኒውዮርክ እየተካሄደ ነው፡፡ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 77ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን ነው ከፍተኛ የምክክር መድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በአውሮፓ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በአውሮፓ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዴቪድ ማካሊስተር የተመራውን ልዑክ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ የልዑካን ቡድኑ÷ የአውሮፓ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ፣ የአውሮፓ ፓርላማ የሴቶች መብትና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የልማት ሚኒስትርና ከሞዛምቢክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ እና ከሞዛምቢክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማኑዌል ጎንቻልስ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በአሶሳ ከተማ እየተከበረ ነው Shambel Mihret Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ "አዲስ እሳቤ ለቱሪዝም " በሚል መሪ ቃል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ በሚገኘው በዚህ በዓል ላይ የቱሪዝም ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቩሶግሉ ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሮቹ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 77ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ ልምድ ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እንደሚያስፋፋ ተመድ ገለፀ Mekoya Hailemariam Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ አሻራ የቀጠናው አገራት አንድ የትብብር መስክ እንዲሆን ኢትዮጵያ እየሰራች መሆኑን አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ እያከናወነች ያለውን የአረንጓዴ አሻራ ስራ እና የተገኙ መልካም…