Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለዊሊያም ሩቶ በዓለ ሲመት ናይሮቢ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲሱ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በዓለ ሲመት ለመታደም ኬንያ፣ ናይሮቢ ገቡ። ዊሊያም ሩቶ በቅርቡ በሀገሪቱ በተካሄደ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የኬንያ አምስተኛ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸው ይታወቃል።…

መዲናዋን ሰላማዊ የማድረግ የጋራ እንቅስቃሴያችንን አጠናክረን እንድንቀጥል ጥሪዬን አቀርባለሁ-ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተማችንንና የዙርያዋን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ሰላማዊ እና የተረጋጋ የማድረግ የጋራ እንቅስቃሴ ስራችንን አጠናክረን እንቀጥል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ። ከንቲባዋ ይህን በማድረግ የጠላትን ከንቱ ምኞት ማክሸፋችንን ልንቀጥል ይግባል…

በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 አዲስ ዘመን መለወጫ በዓል በመላው ኢትዮጵያ ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታውቋል። በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ በጥበቃ ላይ የተሰማሩት የጸጥታና የደህንነት አካላት ከራሳቸው…

“አሸባሪው ህወሓት ሕጻናትን ለጦርነት መማገዱ እጅግ ያሳስበኛል” – ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ሕጻናትን ለጦርነት ሲማግድ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በዝምታ ማየቱ እጅግ እንደሚያሳስባቸው ፕሮፌሰር አን ፊትዝጌራልድ ገለጹ፡፡ ፕሮፌሰር አን ፊትዝጌራልድ ÷ በካናዳ ዓለም አቀፍ የጸጥታ ጉዳዮች ተመራማሪ እና የባልሲሊ ዓለም አቀፍ…

አትዮጵያ አዲስ ዓመቷን ተቀበለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2015 ዛሬ ገብቷል። ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ሁነቶች አዲስ ዓመታቸውን ተቀብለዋል። በዓሉን በማስመልከትም በማለዳው 12 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ ተተኩሷል። አዲስ ዓመትን በማስመልከት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የ2015 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በመልዕክታቸው ÷  ባለፈው ዓመት ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ በእጅጉ…

በ2014 የውስጥ ባንዳዎች ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር  ቢፈትኑንም በሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እኩይ አላማቸው ሳይሳካ ቀርቷል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት የውስጥ ባንዳዎች ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር በመተባበር ቢፈትኑንም በሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እኩይ አላማቸው ሳይሳካ ቀርቷል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱ የ2015 አዲስ…

“የአንድነት ቀን“ በመከላከያ ሠራዊት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረው “የአንድነት ቀን“ በመከላከያ ሠራዊት እየተከበረ ነው "ስናብር ስናምር" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ የሚገኘው የአንድነት ቀን የአንድነትና የህብረት መገለጫ በሆነው በመከላከያ ሰራዊት ምክትል…