Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአልጄሪያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በአልጄሪያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአልጄሪያ በነበራቸው ቆይታ÷ ከአገሪቱ ፕሬዚዳንት አብደልመጂድ ታቡን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአልጄሪያ ፕሬዚዳንት አብደልመጂድ ታቡን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአልጄሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አብደልመጂድ ታቡን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አልጀርስ ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግሥት ሲደርሱም በፕሬዚዳንቱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ሁለቱ መሪዎች…

አየር ኃይሉ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ እንድትኖር በላቀ ዝግጁነት ላይ ነው – ሌ/ጀኔራል ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አየር ኃይሉ መክፈል የሚገባውን መስዋዕትነት ሁሉ ከፍሎ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ እንድትኖር ለማድረግ በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ፡፡ የኢፌዲሪ አየር ኃይል አካዳሚ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አልጀርስ የሚገኘውን የሰማዓታት መታሰቢያ ሙዚየም ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአልጀሪያ እያደረጉት ባለው ይፋዊ የስራ ጉብኝት በርዕሰ መዲናዋ አልጀርስ የሚገኘውን የሰማዓታት መታሰቢያ ሙዚየም ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስፍራው የአበባ ጉንጉንም አኑረዋል። በአልጀርስ የሚገኘው…