የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አልጀርስ የሚገኘውን የሰማዓታት መታሰቢያ ሙዚየም ጎበኙ Melaku Gedif Aug 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአልጀሪያ እያደረጉት ባለው ይፋዊ የስራ ጉብኝት በርዕሰ መዲናዋ አልጀርስ የሚገኘውን የሰማዓታት መታሰቢያ ሙዚየም ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስፍራው የአበባ ጉንጉንም አኑረዋል። በአልጀርስ የሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀግናው መከላከያ ሰራዊት አሸባሪውን የህወሓት ቡድን እንደ አመጣጡ አፀፋዊ ምላሽ እየሠጠውና እየደመሰሰው እንደሚገኝ አስታወቀ Mekoya Hailemariam Aug 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ካለፈው የህልውና ዘመቻዎች የጠላትን አሠላለፍ በውል በመገንዘብ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን እንደ አመጣጡ አፀፋዊ ምላሽ እየሠጠው እና እየደመሰሰው እንደሚገኝ አስታወቀ። ሠራዊታችን የድል ሠራዊት ነው በሚል ባወጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አልጀርስ ገቡ Melaku Gedif Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከልዑካን ቡድናቸው ጋር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በሰሜን አፍሪካዋ የአልጀሪያ ዋና ከተማ አልጀርስ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአልጀሪያ ርዐሰ መዲና አልጀርስ ሲደርሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሠራዊት ሀገራዊና ህዝባዊ ኃላፊነቱን በከፍተኛ ጥንቃቄ እየፈፀመ መሆኑን አስታወቀ Melaku Gedif Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ጠባቂ በመሆኑ ሀገራዊና ህዝባዊ ኃላፊነቱን በከፍተኛ ጥንቃቄ እየፈፀመ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ መከላከያ ሠራዊት በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው÷ አሸባሪው ህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአፋር ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ Mekoya Hailemariam Aug 27, 2022 0 አሸባሪው ህወሓት የጀመረውን ህዝባዊ እልቂት አለም አቀፉ ማሀበረሰብ ሊያወግዝ ይገባል! አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል እና በአማራ ክልል በኩል በከፈተው በከባድ መሳሪያ ህዝብን በማሸበር የጀመረውን አረመኔያዊ ህዝባዊ እልቂት አለም አቀፉ ማህበረሰብ ሊያወግዝ ይገባል። ቡድኑ ከአሁን በፊት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ኃይል የትግራይን ወጣት እየማገደ በሕዝብ ማዕበል ማጥቃቱን ካላቆመ መከላከያ ግዴታውን ለመወጣት የሚገደድ ይሆናል – መንግስት Meseret Awoke Aug 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ኃይል የትግራይን ወጣት እየማገደ በሕዝብ ማዕበል ማጥቃቱን ካላቆመ መከላከያ ሕጋዊ ፣ ሞራላዊና ታሪካዊ ግዴታውን ለመወጣት የሚገደድ ይሆናል ሲል መንግስት አስታወቀ፡፡ አሸባሪው ሕወሓት በአንድ በኩል የተለመደውን የሰው ኃይል ማዕበልን…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ሕወሓት የከፈተውን ወታደራዊ ጥቃት አባብሶ ቀጥሏል – መንግስት Meseret Awoke Aug 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት የሰላም አማራጮችን ሁሉ ረግጦ የከፈተውን ወታደራዊ ጥቃት አባብሶ መቀጠሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ አሸባሪው ሕወሓት የተዘረጋለትን የሰላም አማራጭ ረግጦ ለሦስተኛ ጊዜ በሀገራችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም ትግረዋይ ወደ ጦርነት የገባው ህወሓት ወደ ሰላም ውይይት እንዲመለስ በሕብረት ጫና ሊፈጥር ይገባል – የመከላከያ ሚኒስትሩ Mekoya Hailemariam Aug 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም አካባቢ የሚገኝ ትግረዋይ ወደ ጦርነት የገባው የህወሓት ቡድን ወደ ሰላም ውይይት እንዲመለስ ከማናኛውም ግዜ በላይ በሕብረት ጫና እንዲፈጥር የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ ጥሪ አቀረቡ። ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጡት…
የዜና ቪዲዮዎች በኢትዮጵያ አየር ሃይል ተመትቶ ስለወደቀው አውሮፕላን የተሰጠ ዝርዝር ማብራሪያ Amare Asrat Aug 26, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=xONItbchlIw
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በትግራይ የሚኖሩ ዜጎች ከጁንታው ወታደራዊ መሣሪያዎችና ማሠልጠኛዎች እንዲርቁ መልዕክት ማስተላለፉ ለዜጎች የሚሰማውን ኃላፊነት እንደሚያሳይ ተገለጸ Feven Bishaw Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በትግራይ የሚኖሩ ዜጎች ከሽብርተኛው ህወሓት ወታደራዊ መሣሪያዎችና ማሠልጠኛዎች እንዲርቁ መልዕክት ማስተላለፉ ለዜጎች የሚሰማውን ኃላፊነት የሚያሳይ መሆኑን የቀድሞ ሠራዊት አባል የሆኑት ብርጋዴር ጄነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ፡፡ ብርጋዴር…