የዜና ቪዲዮዎች ጥቂት ቡጢን አስተናግዶ ይፋ የተደረገው የኬኒያ የምርጫ ውጤት- ፋና ዳሰሳ (በበላይ በቀለ) Amare Asrat Aug 26, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=wYHaTu1H7UQ
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ እያሸነፈች ትሻገራለች (ክፍል-2) Amare Asrat Aug 26, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=WL4jJbIJWf4
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት የተመረጡ የጁንታውን ወታደራዊ አቅሞች እንደሚመታ አስታወቀ Shambel Mihret Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የተመረጡ የጁንታውን ወታደራዊ አቅሞች እንደሚመታ አስታወቀ፡፡ መንግሥት እስካሁን ድረስ ለሰላም በሩን ክፍት አድርጎ ቢጠባበቅም ጁንታው ጥቃቱን እንደቀጠለበት አስታውቋል፡፡ በመሆኑም የፌደራል መንግስት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለመነጋገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላማዊ መንገድ እንዳይዘጋ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ህወሓትን ወደ ሰላም መንገድ እንዲያመጣው መንግስት አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላማዊ መንገድ እንዳይዘጋ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ህወሓትን ወደ ሰላም መንገድ እንዲያመጣው መንግስት አሳሰበ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ አውጥቷል። ያለ ጦርነት መኖር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ በተቀናጀ አግባብ የመረጃ ፍሰትና ስርጭትን ማከናወን ይጠበቅበታል – ዶክተር ለገሰ ቱሉ Shambel Mihret Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገጠሟትን ፈተናዎች ለመሻገር በምታደርገው ጥረት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ የተቀናጀና መዋቅራዊ ሂደቱን በጠበቀ አግባብ የመረጃ ፍሰትና ስርጭትን መከወን እንዳለበት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ አሳሰቡ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የህወሓትን ፀብ አጫሪ ድርጊት እንዲያወግዝ ጥሪ ቀረበ Meseret Awoke Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የህወሓትን ፀብ አጫሪ ድርጊት እንዲያወግዝ ጥሪ አቀረበ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ ህወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው በትናንትናው እለት ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል። ቡድኑ የኢትዮጵያ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በህወሓት የተፈጸመው ዝርፊያ የትግራይን ህዝብ ለከፋ ችግር እንደሚዳርገው የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ Meseret Awoke Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ታጣቂዎች በዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ውስጥ የፈጸሙት ዝርፍያ የትግራይን ህዝብ ለከፋ ረሃብ የሚዳርግ መሆኑን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ። አሸባሪው ህወሓት በመቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን 12 ነዳጅ ቦቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በትግራይ ህዝብ ስም የገባን የሰብዓዊ ድጋፍ ለወታደራዊ አላማ ማዋሉን ቀጥሏል – መንግስት Meseret Awoke Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በትግራይ ህዝብ ስም የገባን የሰብዓዊ ድጋፍ ለወታደራዊ አላማ ማዋሉን እንደቀጠለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ በመቀሌ የህወሓት የሽብር ቡድን የዓለም የምግብ ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ለዲፕሎማቲክ ማኀበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለፃ አደረጉ Alemayehu Geremew Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአዲስ አበባ ለሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማኀበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የተደረጉ ጥረቶችን…